Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 42859
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሟርተኞችና ክፉዎች ስሙ - አማራ ማለት ይኸ ነው!

Post by Horus » 23 Oct 2022, 15:23

ሰላም፣
ቴዲ አፍሮ ጨርሶታልኮ ! ጎንደር ጎንደር የኢትዮጵያ ድርና ማገር !!! ልብ በል የባህር ዳሩ ሰልፍ የወያኔ ሰንደቅ አላማ ይዞ ሲሰለፍ፣ በግዙፉ የጎንደር ሰልፍ አንድም ማለትም አንድ እንኳ ባለኮከቡ የወያኔ ሰልፍ አታይም ። ማየት ማመን ነው !

Misraq
Senior Member
Posts: 17862
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ሟርተኞችና ክፉዎች ስሙ - አማራ ማለት ይኸ ነው!

Post by Misraq » 23 Oct 2022, 15:34

አቶ ስላም

ምን ማለት ፈልገህ ነው?

Selam/
Senior Member
Posts: 17917
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሟርተኞችና ክፉዎች ስሙ - አማራ ማለት ይኸ ነው!

Post by Selam/ » 23 Oct 2022, 17:21

“ጦርነቱ የአብይ አህመድ እንጅ የአማራ አይደለም፣ ፉኖ የመከላከያን መሣሪያ ይቀማ፣ መንገዱን ለወያኔ ይክፈቱና 4 ኪሎ አብረው ይግቡ'' ሲሉ የነበሩ አክራሪዎችና መንደርተኞች ዛሬ ደግሞ በደ/አፍሪካው ድርድር ላይ ''አማራን ወክለን እንሳተፍ'' እያሉ ነው!
Misraq wrote:
23 Oct 2022, 15:34
አቶ ስላም

ምን ማለት ፈልገህ ነው?

Abere
Senior Member
Posts: 15462
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሟርተኞችና ክፉዎች ስሙ - አማራ ማለት ይኸ ነው!

Post by Abere » 23 Oct 2022, 17:47

ግን ጦርነቱ አማራ ምድር፥የጦርነቱ ተዋጊ ሃይል አብዛኛው አማራ ፤የጦርነቱ ውድመት ሰለባ አማራ - ይህ ማንም ሊስተው የሚችል ሀቅ ነው።

የድጋፍ ሰልፍ እንድወጣ የሚታዘዘው አማራ ክልል እና የአማራ ከተማዎች። እነ ነቀምቴ፥መቱ፥ አሰላ፥ ጎባ ወዘተ ለምን የድጋፍ ሰልፍ አይወጡም - ይህ ጦርነት የእነርሱ አይደለም? ይህ ጦርነት የእነርሱን ማጀት እና ኪስ አልነካም? የዚህ ጦርነት ጉዳይ የእነርሱ አይደለም ማለት ነው። የደቡብ አፍሪካው ስብሰባ የእነርሱ ጉዳይ ሊሆን አይችልም። ባለጉዳዩ አማራ ነው ማለት ነው። የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ የክት ሁናለች - ውጭ መንግስታትን ለመቃወም በመጠኑ ትፈቀዳልች - እንደ ጥምቀት ታቦ አመት ጠብቃ ትወጣለች። የሰርክ የሰርክ ጉዳይ ላይ ከታየች ታሰደድላለች፤ታሳስራለች፤ ወይም ኦሮሙማ ቅዘናማ እና ጎመኔው አለበለዚያ ባለ ግብዳው አምባሻው መሸከም የግድ ይሆናል። የኦሮሙማ መዝሙር እንጅ የአርበኞቹ ገድል "ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም" አይፈቀድም - እርሱ የክት ነው -የጨነቀ ዕለት :lol:

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ሟርተኞችና ክፉዎች ስሙ - አማራ ማለት ይኸ ነው!

Post by Za-Ilmaknun » 23 Oct 2022, 17:58

ጎንደር የጠቅላዩን ፎቶ ከፍ አድርጋ ደምቃ ዉላለች። ኦህዴድም አማራውን ወክሎ ፥ይደራደርልኝ ያሉት የ አብን አመራሮች፥ ከነታምራት ላይኔ ጥሩ ትምህርት ወስደዋል።

ጎጃም ላይ የከተመው ፥ካድሬም ኮኮባዊውን ባንዲራ የሙጥኝ በማለት፥ ለስርዓቱ ያለውን ታማኝነት ቢያሳይ ምን ክፋት አለው?፣
) ባህርዳር ላይ የታየው ባንዲራ የጎጃሜው ነው ስትልኝ፥ ፈገግ ለማለትም ጉልበት አጣሁ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17917
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሟርተኞችና ክፉዎች ስሙ - አማራ ማለት ይኸ ነው!

Post by Selam/ » 23 Oct 2022, 19:00

“የድጋፍ ሰልፍ እንድወጣ የሚታዘዘው…”

You made it sound like people were forced to participate in the protest.

Ask Horus & DDT about Gurages & Oromos, not me.

Abere wrote:
23 Oct 2022, 17:47

ግን ጦርነቱ አማራ ምድር፥የጦርነቱ ተዋጊ ሃይል አብዛኛው አማራ ፤የጦርነቱ ውድመት ሰለባ አማራ - ይህ ማንም ሊስተው የሚችል ሀቅ ነው።

የድጋፍ ሰልፍ እንድወጣ የሚታዘዘው አማራ ክልል እና የአማራ ከተማዎች። እነ ነቀምቴ፥መቱ፥ አሰላ፥ ጎባ ወዘተ ለምን የድጋፍ ሰልፍ አይወጡም - ይህ ጦርነት የእነርሱ አይደለም? ይህ ጦርነት የእነርሱን ማጀት እና ኪስ አልነካም? የዚህ ጦርነት ጉዳይ የእነርሱ አይደለም ማለት ነው። የደቡብ አፍሪካው ስብሰባ የእነርሱ ጉዳይ ሊሆን አይችልም። ባለጉዳዩ አማራ ነው ማለት ነው። የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ የክት ሁናለች - ውጭ መንግስታትን ለመቃወም በመጠኑ ትፈቀዳልች - እንደ ጥምቀት ታቦ አመት ጠብቃ ትወጣለች። የሰርክ የሰርክ ጉዳይ ላይ ከታየች ታሰደድላለች፤ታሳስራለች፤ ወይም ኦሮሙማ ቅዘናማ እና ጎመኔው አለበለዚያ ባለ ግብዳው አምባሻው መሸከም የግድ ይሆናል። የኦሮሙማ መዝሙር እንጅ የአርበኞቹ ገድል "ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም" አይፈቀድም - እርሱ የክት ነው -የጨነቀ ዕለት :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 17862
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ሟርተኞችና ክፉዎች ስሙ - አማራ ማለት ይኸ ነው!

Post by Misraq » 23 Oct 2022, 20:47

Selam/ wrote:
23 Oct 2022, 17:21
“ጦርነቱ የአብይ አህመድ እንጅ የአማራ አይደለም፣ ፉኖ የመከላከያን መሣሪያ ይቀማ፣ መንገዱን ለወያኔ ይክፈቱና 4 ኪሎ አብረው ይግቡ'' ሲሉ የነበሩ አክራሪዎችና መንደርተኞች ዛሬ ደግሞ በደ/አፍሪካው ድርድር ላይ ''አማራን ወክለን እንሳተፍ'' እያሉ ነው!
Misraq wrote:
23 Oct 2022, 15:34
አቶ ስላም

ምን ማለት ፈልገህ ነው?
አቶ ሰላም

አትሳሳት፥ ጦርነቱ የአብይ አይደለም የሚሉት እነ ሃብታሙና እንዳንድ ባንዳ አማሮች ናቸው፥፥ ቁጥራቸውም በጣም ጥቂት ነው፥፥ የአማራ ሕዝብ ጦርነቱ የአብይ እንዳልሆነ ስላወቀ ነው ከሶስት መቶ ሺህ በላይ ፋኖና ሚሊሻ የዘመተው፥፥ መከላከያ ውስጥ ያለውን አማራ ሳይቆጥር፥፥ ይህ ላንተ በቂ ነበር፥፥

ድርድሩ ውስጥ አማራ መግባት አለበት ያሉ ኩሩ አማሮችን የሕወሃት አሸርጋጅ አቅርበህ ማቅረብህ ግን ለአማራ መልካምነትና ቅን ልቦና እንደሌለህ ያሳያል፥፥ ለምሳሌ እንኩዋን ሁለቱን ሰዎች ብቻ እንጥቀስ

1) ቴድሮስ ትርፌ በአሜሪካ የሚኖር በዲፕሎማሲ ደረጃ ከ፳፩፮ ጀምሮ ለወያኔ ውድቀት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገ፥፥ በቅርቡም ጻድቃንን በHeritage foundation በጥያቄ ያፋጠጠ

2) ጀነራል ተፈራ ማሞ፥፥ ወያኔ ላይ መፈንቅለ መንግስት የሞከረ ከዛም በነብርሃኑ ነጋ ተንኮል ተነቅቶበት ለ10 አመታት በእስርቤት ቶርቸር ተደርጎ በለውጡ የተፈታ፥፥ ከዛም የአማራ ልዩ ሃይልን ያሰለጠነ እና ወያኔ ላይ ዘምቶ ያለፈውን የወያኔ ወረራ የቀለበሰ

ብዙ ማለት ይቻላል፥፥ አየህ ኢትዮያዊ ድሪቶ አድርጎ የሚንቀሳቀስ fake unionist ጸረ አማራ to its core እንደሆናችኡ አንተ ትልቅ ማሳያ ነህ፥፥ አንተ ወፍራም ቂጥህ ተቀምጦ እየፈሳ ምንም ሳታደርግ እነዚህ ወያኔን የታገሉ ሰዎችን የወያኔ ሎሌ አድርገህ ማቅረብህ ሎጂክን የጣሰ አይን ያወጣ ጸረ አማራነትና ጥላቻ ነው:: 3ኛው ደሳለኝ ጫኔ ጸረ ወያኔ ስለመሆኑ ትንታኔ አያስፈልገኝም፥፥ አራተኛውን በርግጥ አላውቀውም

Abere
Senior Member
Posts: 15462
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሟርተኞችና ክፉዎች ስሙ - አማራ ማለት ይኸ ነው!

Post by Abere » 23 Oct 2022, 21:00

በዚህ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የተጠሩት ለዘመናት በኦነግ እና ወያኔ ሲሰቃዩ የነበሩት የክፉ ቀን ቁርጥ ኢትዮጵያን የሚኖሩባቸው ድሬዳዋ፥ሀረር፥አፋር፤ጋምቤላ እና ደብረብርሃን ናቸው። ከእነኝህ ውጭ ታላላቅ የክፍለ ሀገር ከተማ የሆኑ እነ አሰላ፤ጎባ፤ነቀምት፥መቱ፤ጅማ ወዘተ የት ናቸው? ምናልባት የደቡብ ከተማዎች እንደ ቡታጅራ ያሉት። የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ የሚውለበለብባቸውን ከተማዎች እናውቃለን - ሲፈለጉ በመጥሪያ ደብዳቤ ይወጣሉነ ዋሪዎቹ ግን ለመቃወም ሲፈልጉ ይደበደባሉ - ሽማግሌ ብሎ ነገር የለም። በኦነግ የሚሰቃይ ህዝብለ -ምን ድብብቆሽ ሆድ ሲያውቅ ዶሮማታ ይሆናል። እውነት ተናግሮ መኖር እንደት ህይወት ያረካል። ለኦነግ ብልጽግና ጋር ለመተዳደር ይህን ያህል መቅለስለስ አይጠበቀም።

Selam/
Senior Member
Posts: 17917
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሟርተኞችና ክፉዎች ስሙ - አማራ ማለት ይኸ ነው!

Post by Selam/ » 23 Oct 2022, 22:50

Try more:

Abere wrote:
23 Oct 2022, 21:00
በዚህ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የተጠሩት ለዘመናት በኦነግ እና ወያኔ ሲሰቃዩ የነበሩት የክፉ ቀን ቁርጥ ኢትዮጵያን የሚኖሩባቸው ድሬዳዋ፥ሀረር፥አፋር፤ጋምቤላ እና ደብረብርሃን ናቸው። ከእነኝህ ውጭ ታላላቅ የክፍለ ሀገር ከተማ የሆኑ እነ አሰላ፤ጎባ፤ነቀምት፥መቱ፤ጅማ ወዘተ የት ናቸው? ምናልባት የደቡብ ከተማዎች እንደ ቡታጅራ ያሉት። የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ የሚውለበለብባቸውን ከተማዎች እናውቃለን - ሲፈለጉ በመጥሪያ ደብዳቤ ይወጣሉነ ዋሪዎቹ ግን ለመቃወም ሲፈልጉ ይደበደባሉ - ሽማግሌ ብሎ ነገር የለም። በኦነግ የሚሰቃይ ህዝብለ -ምን ድብብቆሽ ሆድ ሲያውቅ ዶሮማታ ይሆናል። እውነት ተናግሮ መኖር እንደት ህይወት ያረካል። ለኦነግ ብልጽግና ጋር ለመተዳደር ይህን ያህል መቅለስለስ አይጠበቀም።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10979
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ሟርተኞችና ክፉዎች ስሙ - አማራ ማለት ይኸ ነው!

Post by ethiopianunity » 23 Oct 2022, 23:33

There might be another preparation for war against Ethiopia, especially Amara from outside this time, by foreigners. I am sure they are making negotations with Olf, that is take Ethiopia after they crush Amara, the negotation is break up and taking over resources/ Nile.

More than anything, especailly Gonder is at greatest stake for war and then the other Amara regions. That is why supporting Gonder is must! and other Amra regions. Good we want to see more Oromiya and Debb region without Egyptian flag and Weyane flags. will they carry Green Yellow Red or the usual Egyptian flag? That is why it is very important to see other regions protest. the next war against Ethiopia is UN intervention in Tigray.

Post Reply