Page 1 of 1

እየጠጣን : መግባት ማንም አልከለከላችሁም መውጣት ግን አትችሉም ብለን ተናግረን ነበር ሰሚ አጣን እንጂ

Posted: 22 Oct 2022, 23:22
by Thomas H
ከተጠለፉት የሬድዮ መልዕክቶች አንዱ : ከበውናል በአስቸኳይ ኮማንዶ ልካችሁ አድኑን አለበለዚያ ይጨርሱናል :: ለመንግሥት እና ለኢትዮጵያ ሕዝብ አደራ የምለው ልጆቼን እና ቤተሰቤን ነው ::

Re: እየጠጣን : መግባት ማንም አልከለከላችሁም መውጣት ግን አትችሉም ብለን ተናግረን ነበር ሰሚ አጣን እንጂ

Posted: 23 Oct 2022, 09:45
by Thomas H
ይገርማል ቀይ ቦኔት ለባሽ ኮማንዶዎች ተልከው ነበር እነሱም ገቢ ሆኑ(forward to 4:45)

89 የኮማንዶዎች መሪ 102 የኮማንዶዎች ምክትል መሪ ነበሩ

አዛዥ : 89 ይሰማሀል
89 : ፀጥ እረጭ
አዛዥ : 89 ይሰማሀል
89 : ፀጥ እረጭ
አዛዥ : 102 ይሰማሀል
102 : እወ ይሰማዕኒ
አዛዥ : ወይኔ ወይኔ ወይኔ ወይኔ ? ወይኔ እነዛ መናጢዎች ጨረሷቸው :
102: በሕይወት የተረፉትን ኮማንዶዎችህን ወደ መቀሌ እየወሰድናቸው ነው
አዛዥ : የሬድዮ ግንኙነቱ ተቋረጠ
Please wait, video is loading...