Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ፋኖ የተረገመች ምድር ትግራይ አይገባም:: እጁ ላይ ያለውን ምርኮ ለማፅዳት ገና ሁለት አመት ያስፈልገዋል!

Post by Jirta » 22 Oct 2022, 16:41

ተወደደም ተጠላም እያሸነፍንነው::ይህን ደግሞ ድል ብንነጠቅም ጠላት ማን እንዳሸነፈው ይመሰክራል::የአብይ በጎች ሳይሆኑ ፋኖነው::ይሁን እንጅ ቀጣይየመንግስት ጥቃት አማራ ላይ ይሆናል::