Page 1 of 1

ኦሮሙማ ሰልፉን በቴዲ አፍሮ ሰይፉን በሃጫሉ!

Posted: 22 Oct 2022, 15:14
by Jirta
እየጠሉትም ቢሆን ሲጨንቃቸው በቴዲ አፍሮ ዘፈን ኢትዮጵያዊነትን ያቀነቅናሉ:: የማይቀረው ፍፃሜም እርሱ ነው::