Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

የትግራይ ሀይሎች በቅርቡ በአዲስ አስተዳደር ይተካሉ!

Post by Jirta » 22 Oct 2022, 11:57

ከሁሉም አካባቢዎች በተወጣጡ የፖሊስ እና አስተዳደር ሀይሎች በተዋቀረ ስርአት ይተካል::ሁሉም ታጣቂ ሀይሎች እጅ እንዲሰጡ ይጠየቃል ከዚህ ውጭ የሆነ ማንኛውም እርምጃ እንወስዳለን::ጠብቁን!