Page 1 of 1
እነሲሳይ አጌና መንግስት ምናለበት ቢያስርልን ያሉትና በኢትዮጵያውያን ዘንድ ‘የውታፍ ነቃዮች መርዝ ብልቃጥ’ ነው የተባለለት ተንታኝ
Posted: 22 Oct 2022, 09:54
by eden
Re: እነሲሳይ አጌና መንግስት ምናለበት ቢያስርልን ያሉትና በኢትዮጵያውያን ዘንድ ‘የውታፍ ነቃዮች መርዝ ብልቃጥ’ ነው የተባለለት ተንታኝ
Posted: 22 Oct 2022, 13:37
by Horus
ለምንድን ነው የሚታሰረው? ልጁ እኔን የሚስማሙኝና የማይስማሙኝ ብዙ ነገሮች ይናገራል ። መብቱ ነው ! ሃሳቡን የሚቃወሙ መልስ ይስጡት እንጂ በፍጹም መታሰር የለበትም ።
Re: እነሲሳይ አጌና መንግስት ምናለበት ቢያስርልን ያሉትና በኢትዮጵያውያን ዘንድ ‘የውታፍ ነቃዮች መርዝ ብልቃጥ’ ነው የተባለለት ተንታኝ
Posted: 22 Oct 2022, 13:44
by Educator
For the same reasons you were supporting the jailing of Meaza Mohamed. Remember that? You were the #1 wutaf nekai of satan Mamo Killo then.
Horus wrote: ↑22 Oct 2022, 13:37
ለምንድን ነው የሚታሰረው? ልጁ እኔን የሚስማሙኝና የማይስማሙኝ ብዙ ነገሮች ይናገራል ። መብቱ ነው ! ሃሳቡን የሚቃወሙ መልስ ይስጡት እንጂ በፍጹም መታሰር የለበትም ።
Re: እነሲሳይ አጌና መንግስት ምናለበት ቢያስርልን ያሉትና በኢትዮጵያውያን ዘንድ ‘የውታፍ ነቃዮች መርዝ ብልቃጥ’ ነው የተባለለት ተንታኝ
Posted: 22 Oct 2022, 13:53
by Horus
Educator wrote: ↑22 Oct 2022, 13:44
For the same reasons you were supporting the jailing of Meaza Mohamed. Remember that? You were the #1 wutaf nekai of satan Mamo Killo then.
Horus wrote: ↑22 Oct 2022, 13:37
ለምንድን ነው የሚታሰረው? ልጁ እኔን የሚስማሙኝና የማይስማሙኝ ብዙ ነገሮች ይናገራል ። መብቱ ነው ! ሃሳቡን የሚቃወሙ መልስ ይስጡት እንጂ በፍጹም መታሰር የለበትም ።
መአዛ ችግሯ ሃሳቧ ወይም አቋሟ አይደለም፣ ስድቧ ነው! ከዚያም በላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ በፍጹም ሰላም እንዲሆኑ አትፈልግም። በአቢይ ላይም ቢሆን ኦብጀችቲቨ ሳይሆን ገና ሳታውቀው ጀምራ ነው የተቃወመችው ፣ ያ ደሞ የወያኔ አመለካከት ነው። እኛ አቢይን ጭብጥ በሆነ በኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ ዙሪያ ነው የምንቃወመው እንጂ ወያኔን በመተካቱ ችግር የለንም ። ያን መሰል የፖለቲካ ብስለት የላትም። እኔ ግን አናዳኝ ትታሰር ያልኩት በስድቧና እብሪቷ ነው። እሷም ሆነች ቴዲ የትግሬ ደም ያላቸው ይመስለኛል???
Re: እነሲሳይ አጌና መንግስት ምናለበት ቢያስርልን ያሉትና በኢትዮጵያውያን ዘንድ ‘የውታፍ ነቃዮች መርዝ ብልቃጥ’ ነው የተባለለት ተንታኝ
Posted: 22 Oct 2022, 14:00
by Misraq
He is little Lidetu.
a political genius only for TPLF rats.
I bet he is ሬፕድ ኦን ሂዝ አነስ by a some hagos guy just like habtamu and Lidetu.