Page 1 of 1
በዛሬው መስቀል አደባባይ ሰልፍ አቢይም አዳነችም ንግግር አላደረጉም! ለምን?
Posted: 22 Oct 2022, 01:23
by Horus
በጠቅላላው ሰልፉ ውስጥ አንድም የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ የያዘ ሰው አልነበረም ! ለምን?
Re: በዛሬው መስቀል አደባባይ ሰልፍ አቢይም አዳነችም ንግግር አላደረጉም! ለምን?
Posted: 22 Oct 2022, 01:47
by Horus
DTT,
መስቀል የዛሬ 3 ሳምንት ነበር ። ይሀው ምን እንዳልክ አንብብ ! መለስ ዜናዌኮ ልክ እንደ ዚህ ነው ለ27 አመት ልግዛ ብሎ ሲሰቃይ በዚያው የሞተው !!! የማይፈለጉ መሪዎች እስከ ሚወድቁ በጉልበት ገዝተው ተዋርደው ይወርዳሉ !! በቃ በዚህ እጅግ ግዙፍ መንግስት ያዘጋጀው ሰልፍ ላይ እራሱ መንግስትዬው አልተገኘም! አዳማጭ ስለሌለው !!!
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=305036