Meleket ዓጋሜ ነው
Posted: 21 Oct 2022, 16:16
ዓጋሜን ዓጋሜ ካላልከው ኤርትራዊ ነኝ ብሎ ይፈተፍታል 
Digital Weyane wrote: ↑22 Oct 2022, 04:03በድሮ ዘመን ተጋሩ አያቶቻችን ዎደ ኤርትራ ለግብርና ሥራ ይሰደዱ ነበር። የዓድዋ ተወላጅ የሆኑ ስደተኞች <<የወርቅ ዘር ነን>> እያሉ የበላይነታቸው ለማሳየት ሌላው ትግራዋይ ስደተኛን በንቀት <<ዓጋመ>> ብለው ሲሰድቡ ኤርትራውያን ይሰሙና ፣ በተገላቢጦሽ ለዓድዋ ተወላጆቹ ዓጋመ ብለው መጥራት ይጀምራሉ።
ድርጊቱ በዓድዋ ተወላጆቹ ላይ የበታችነት/የዝቅተኝነት ስሜት ሊያሳድር ቻለ። <<ኤርትራውያን ይንቁናል>> በሚል በሽታ መሰቃየት ጀመሩ። የሌላው ትግራዋይን ክብር ለመንካትና ለማዋረድ ታጥቀው የተነሱ የዓድዋ ተወላጆች በመጨረሻ የራሳቸውን Karma ገጠማቸው።
ዛሬ በአሸባሪ ጁንታ የሚታወቁ ልጆቻቸውም ከበሽታው እንዲድኑ እድል ቢሰጣቸውም ከባንዳነትና ከከሀዲነት ሌላ ታሪክ ስለሌላቸው በዓድዋ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ የመጣው የበታችነት በሽታ ሊያስቆሙት አልቻሉም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ![]()
![]()
![]()
![]()