በ1997 ዓም ኢህአዴግ እና ቅንጅት የምርጫ ቅስቀሳ በሚያደርጉበት ወቅት መለስ ዜናዊ ለሰላማዊ ሰልፈኞማዊ ሰልፎች "ይህን ህዝብ ይዘን ምርጫ ሳናጭበረብር እናሸንፋለን"ብሎ የተናገረበት ቪድዮ
Posted: 21 Oct 2022, 15:12
በ1997 ዓም ኢህአዴግ እና ቅንጅት የምርጫ ቅስቀሳ በሚያደርጉበት ወቅት መለስ ዜናዊ ለሰላማዊ ሰልፈኞች "ይህን ህዝብ ይዘን ምርጫ ሳናጭበረብር እናሸንፋለን"ብሎ የተናገረበት ቪድዮ ወይም ሊንክ የሚተባበረኝ ሰው በቅድሚያ አመሰግናለሁ