በ1997 ዓም ኢህአዴግ እና ቅንጅት የምርጫ ቅስቀሳ በሚያደርጉበት ወቅት መለስ ዜናዊ ለሰላማዊ ሰልፈኞማዊ ሰልፎች "ይህን ህዝብ ይዘን ምርጫ ሳናጭበረብር እናሸንፋለን"ብሎ የተናገረበት ቪድዮ
በ1997 ዓም ኢህአዴግ እና ቅንጅት የምርጫ ቅስቀሳ በሚያደርጉበት ወቅት መለስ ዜናዊ ለሰላማዊ ሰልፈኞች "ይህን ህዝብ ይዘን ምርጫ ሳናጭበረብር እናሸንፋለን"ብሎ የተናገረበት ቪድዮ ወይም ሊንክ የሚተባበረኝ ሰው በቅድሚያ አመሰግናለሁ
-
- Senior Member
- Posts: 12196
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: በ1997 ዓም ኢህአዴግ እና ቅንጅት የምርጫ ቅስቀሳ በሚያደርጉበት ወቅት መለስ ዜናዊ ለሰላማዊ ሰልፈኞማዊ ሰልፎች "ይህን ህዝብ ይዘን ምርጫ ሳናጭበረብር እናሸንፋለን"ብሎ የተናገረበት
ቪድዮዉን እልክልሃለሁ፣ ግን ከዚያ በፊት ሰሞኑን ምን ተገኝቶ ነዉ ብቅ ብቅ ማለት ያበዛችዉት፣ እሱን ልትነግረኝ ትችላለህ?