Page 1 of 1
R.I.P ኣርቲስት እምብዛ ታደሰ ( MIT graduate )
Posted: 21 Oct 2022, 14:33
by Abe Abraham
R.I.P ኣርቲስት እምብዛ ታደሰ ( MIT graduate )
ከምዚ ከማይ ዝተሓጎሰ ኣሎ ዶ ? ....
Re: R.I.P ኣርቲስት እምብዛ ታደሰ ( MIT graduate )
Posted: 22 Oct 2022, 07:34
by Abe Abraham
እምብዛ ታደሰና ቤተ-ሰቦቹ ፍትህ የሚያገኙለት ግዜ ሩቅ ኣይደለም ። የቀን ጅቦች እምብዛን ገድለው ለጅቦች ሰጡት ።
Re: R.I.P ኣርቲስት እምብዛ ታደሰ ( MIT graduate )
Posted: 19 Nov 2022, 17:24
by Abe Abraham
- ኣሁን ሰላም መጥተዋል ተብሎ በትግራይ ፕሮፐር ለሽግግር ጊዜ ያስተዳድራሉ ተብለው የሚመረጡትን የህወሓት ያልሆኑ ሰዎች እንደ የእምብዛ ታደሰ የመገደል እጣ-ፈንታ ሊያገኛቸው ስለሚችል ኣሁን መንግስት እንብዛን የገደሉ ሰዎችን ኣስሮ ለፍርድ ኣቅርቦ ተገቢውን ቅጣን እንደሚሰጣቸው ማድረግ ይገባል ።
Re: R.I.P ኣርቲስት እምብዛ ታደሰ ( MIT graduate )
Posted: 17 Dec 2022, 14:08
by Abe Abraham
Re: R.I.P ኣርቲስት እምብዛ ታደሰ ( MIT graduate )
Posted: 17 Dec 2022, 14:35
by Digital Weyane
እምብዛ <<ደደቢት በርሃ ገብቼ ኡናት አገሬ ኢትዮጵያን አልወጋም፣ የናት ጡት ነካሽ አይደለሁም!>> ስላለ ብቻ ባንዳዎች ገደሉት።
<<ትግራይ የኢትዮጵያውነት ህልውና፣ ፍቅር እና መንፈስ መቀበሪያ ናት!>> (ደብረፅዮን ገብረሚካኤል)
Re: R.I.P ኣርቲስት እምብዛ ታደሰ ( MIT graduate )
Posted: 04 Sep 2023, 23:30
by Abe Abraham
እምብዛ ታደሰና ቤተ-ሰቦቹ ፍትህ የሚያገኙለት ግዜ ሩቅ ኣይደለም ። የቀን ጅቦች እምብዛን ገድለው ለጅቦች ሰጡት ።