ማን ማንን ነው የሚገለብጠው? ወያኔ ወያኔን ነው ወይስ ህዝብ ወያኔን? ህዝብ ወያኔን ከገለበጠ በጣም ጥሩ እርምጃ ነው። ከዚያ ውጭ ወያኔ ወያኔን ቢገለብጥ ወይም ስውር ብልጽግና ትግሬ (Tigre PP) ወያኔን ቢገለብጥ ትርጉም የለውም። የሌላ የመከራ ዘመን መባቻ ነው የሚሆነው።
Re: Coup de etat in Mekelle .... Happening now

Tadesse Werede Vs Getachew Reda (Debretsion)
Re: Coup de etat in Mekelle .... Happening now
This is expected. እስር ቤት ከመሞት ወደ ተራራ መሄድ የሚፈልጉና ቢያንስ ቃሊቲ ሆቴል እየተዝናኑ ፍርድ ቤት መመላለስ በሚፈልጉት መሃል ማለት ነው ። ይህ የሁሉም ተሸናፊ ቡድን ባህሪ ነው ።