Page 1 of 1

ጣባ ኣብ ህልው ኩነታት ህወሓት

Posted: 20 Oct 2022, 18:27
by Jaegol

Re: ጣባ ኣብ ህልው ኩነታት ህወሓት

Posted: 20 Oct 2022, 22:14
by Fiyameta
Wedi Taba's political acumen is above par, and his insight into regional and international politics is remarkable. His eloquent speaking style and ability to connect with a wide range of online audiences has made him a political force to be reckoned with. አደ ወሊዳ ትምከን! 8)

We Eritreans have Wedi Taba, and the agame have Meleket. :mrgreen: :mrgreen:

Re: ጣባ ኣብ ህልው ኩነታት ህወሓት

Posted: 21 Oct 2022, 04:37
by Meleket
ታለሜዋ እንዴነሽ ባያሌው? :mrgreen: ይህ ወዲ ጣባ ያልሽው ሰው፡ “የኤርትራ ካቢኔ ኣባል ነው ወይስ የኤርትራ ፓርላማ ኣባል”? እባክሽ ኣብራሪልን። ይህ ሰው እንዳንቺ ትርኪምርኪ የማይናገር ከሆነ፡ አስተሳሰቡ የሰለጠነ፡ በውይይት የሚያምን ከሆነ፡ ያለጥርጥር መልካም ነው፡ የኤርትራችን ሃብት ወይም ጸጋ ነው። [አራት ነጥብ] :mrgreen:

ይህ ወዲ ጣባ ያልሽው ሰው፡ ስለ የድንበር መሬት ላይ መመልከት (ዲማርኬሽን)፡ ስለ የኤርትራ ህዝብ መክሮና ዘክሮ ያዘጋጀው ኤርትራዊ ህገመንግሥት፡ ስለ ኤርትራን ለማምጣት በተደረገውና ደርጉን በመገርሰስ በተካሄደው የነጻነት ትግል ጉልህ ሚና ስለነበራቸው ነገር ግን በአሁን ወቅት ላለፉት 20 ምናምን ዓመታት በእስር ቤት ውስጥ ስለሚገኙት የነጻነት ታጋዮች፡ እንዲሁም በተመሳሳይ መልኩ እስር ቤት ውስጥ ስለሚገኙት ጋዜጠኞች ምን ዓይነት ኣመለካከት ኣለው? ስለ ነጻ ፕረስ ምን ዓይነት ምልከታ ኣለው? ኣሁንም 'ግዜው ኣይደለም' ባዪ ነውን? “ቀርበናል! እንተገብረዋለን” እያለ ህዝብ የሚያወናብድ ተስፈኛ ወደል ካድሬ ወይም የጦርነት ጥቅመኛ (ጦ.ጥ.) ወይም “ሰብ ፍሉይ ረብሓ” እንደማይሆን ተስፋ እንናደርጋለን። :mrgreen:

በዓለሙ ቦለቲካስ “ልዑላዊት ሃገር ማለትም ሃገረ ዩክሬንን በእብሪተኝነት የወረረውንና ሰላማውያንን ዒላማ ኣድርጎ ቡራከረዩ የሚለውን የራሻ መንግሥት ያወግዛልን? ነው ወይስ ኅሊናውን ሽጦ “እረኞች ባሰማሩት ብቻ መጋጥ እንደተፈቀደለት ከብት፡ እበቱን እዬዘፈዘፈ የሚሄድ ፍጥረት ነው።” ለማንኛውም በኛ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እይታ ለነዚህ ጥያቄዎቻችን በሚሰጠው ምላሽ ይመዘናል፡ መቼም “ብዙ ምሥጢር ኣውቃለሁ” እንደሚለው Tazabi-1 እንዲህ በጥያቄዎች ሲወጠር እንዳይጠፋ እንጂ!

ለመሆኑ የወዲ ጣባ ልጆች እንዴት ናቸው? “ኣነ ክደርፈልካ ንስኻ ተወርወር” የሚለውን ‘የጀግንነት ዜማ'፡ ኣሁንም ድረስ ያደምጣሉን? ለማንኛውም ወዲ ጣባ ላልሽው ሰውና ላንቺም ሙሉ ጤንነትና ሰላም እንመኝላችኋለን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኖች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
:mrgreen:
Fiyameta wrote:
20 Oct 2022, 22:14
Wedi Taba's political acumen is above par, and his insight into regional and international politics is remarkable. His eloquent speaking style and ability to connect with a wide range of online audiences has made him a political force to be reckoned with. አደ ወሊዳ ትምከን! 8)

We Eritreans have Wedi Taba, and the agame have Meleket. :mrgreen: :mrgreen:

Re: ጣባ ኣብ ህልው ኩነታት ህወሓት

Posted: 25 Aug 2025, 10:43
by Meleket
ደሓን’ዶ ቐኒኹም ኣታ፡ ቡን ቀርብ፡ ስድራ ኣክብ ወግዒ ኣሎና ወግዒ ስድራ .. .. .. “ወዲ ሓትነይ” ዲዩ ዚበለ መኒኻ ትብሎ! :mrgreen:

“ ‘ታሪኩ’ እንዲህ ነው!” ኣሉ! :mrgreen:

“የናቱን መቶ ምናምን ግራም ወርቅ ሰርቆ ሸጦ፡ በገዛ እናቱ ተከሶ፡ ከርቸሌን 2 ዓመት ከምናምን ያጣጣመ፡ መናጢ ሌባ ነው!” እያለው ነው የገዛ ያክስቱ ልጅ! ይህን እናቱ “ጠላ ሽጠው” ያሳደጉትን የደርግ ካድሬ፡ የገረመን ደግሞ በሰ.ፍ.ረ. (ሰብ ፍሉይ ረብሓታት) ማለትም በጦ.ጥ (በጦርነት ጥቅመኞች) ‘አደ ወሊዳ ትምከን!” ሲባልለት ነው፡ ድንቄም!
:mrgreen:

almaze wrote:
22 Aug 2025, 22:30
Please wait, video is loading...
Fiyameta wrote:
24 Aug 2025, 21:48
....