Page 1 of 1

በሽሬ፥ አላማጣ፤ ኮረም እና ቆቦ መንግስት ትምህርት ቤቶች ተከፍተው ተማሪ እንድ ቀበሉ የማድረግ ዕቅድ ቢኖረው መልካም ነው።

Posted: 20 Oct 2022, 15:17
by Abere
በሽሬ፥ አላማጣ፤ ኮረም እና ቆቦ መንግስት ትምህርት ቤቶች ተከፍተው ተማሪ እንድ ቀበሉ የማድረግ ዕቅድ ቢኖረው መልካም ነው።

የአማራ ክልል ከወያኔ ነጻ በወጡ አላማጣ እና ኮረም የክልሉ ትምህርት ቢሮ መምህራን እና የትምህርት መሳርያዎች በመመደብ ለረዥን ጊዜ በወያኔ የድንቁርና ቀንበር ስር የወደቁትን ወደ ትምህርት ገበታቸው ሊያመጣ ይገባዋል። እንድሁም አሁን ነጻ የወጣው የሽሬ ከተማ እና አካባቢው ታዳጊዎች ትምህርት መጀመር አለባቸው ።

Re: በሽሬ፥ አላማጣ፤ ኮረም እና ቆቦ መንግስት ትምህርት ቤቶች ተከፍተው ተማሪ እንድ ቀበሉ የማድረግ ዕቅድ ቢኖረው መልካም ነው።

Posted: 20 Oct 2022, 15:28
by Abere
While residents of the liberated are on their honeymoon and in the celebration mood, let's not forget the priceless sacrifice the Ethiopian forces paid for them to see the light ending TPLF's dark maze. This particularly is unique for those who were denied to speak the language of their mothers tongue, being mocked for unable to speak in Tigrigna, discriminated for their accent and the land of their ancestors invaded by swarm of Adowa and Axum settlers.