Page 1 of 1

ከብልግና የተረፈን ብልፅግና ሳይሆን የብልግና ጥግ ነው::

Posted: 20 Oct 2022, 14:31
by Jirta
ሀፍረት የሌለው ውሸት
አን ያወጣ ሌብነት
ግፍ የማይፈራ ወረራ
በቀን ስርቆት
ባንክያለ ገንዘብህን መዝረፍ
የቆመ ህንፃ ዝርፊያ
ንግድ እና ፈቃድህን በስም ማዞር
በአዲስ አበባ የሚገኝን ክፍት ቦት ማጥር መሸጥ
ወሮምያ ስራ የምትይዝበትን ተቋምመዝረፍ ማቃጠል:::