20/80 ሆነ 40/60 የሚወጣ እጣ የለም!
Posted: 20 Oct 2022, 14:27
በሙሉ ወሮሞ ክልል ሄደዋል::ሰምኑ እኛ ቢሮ አንድ የፖሊስ ባለስልጣን ቤት ይሰጠው ተብሎ አዲስ አበባ እንድ ፍሬ ቤት በሻማ ተፍልጎ ጠፋ::
እባካችሁ ገንዘባችሁን አውጥታችሁ ተጠቀሙበት::ቤት የሚሰጥ ፈጣሪ ብቻ ነው::
እባካችሁ ገንዘባችሁን አውጥታችሁ ተጠቀሙበት::ቤት የሚሰጥ ፈጣሪ ብቻ ነው::