Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዘ ብዙ ነገሮች እንዲስተካከሉ ወይም እንዲለወጡ እፈልጋለሁ

Post by Y3n3g3s3w » 20 Oct 2022, 14:25

ብዙ ናቸው ለናሙና ያህል ግን ፤
ክልል የሚባል ነገርና በክልል/በዘር ተቧድኖ ሀገር መበጥበጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ባይኖር እንዴት ደስ ባለኝ ፣
ህገመንግስት ... ህገመንግት ... ህገመንግስት- የኢትዮጵያ ችግሮች ሁሉ ማስፈፀሚያ --the mother of all evil፣
ባንዲራ - ኢትዮጵያን ፐፔት ሀገር ያስመሰለ ባንዲራው መሀል ላይ ያለ ኮኮብ ምልክት መቼም ሊዋጥልኝ ያልቻለ ጉዳይ ፣ ከህገመንግስቱ ባላነሰ/እኩል የሚያሳስበኝ ነገር
ኢትዮጵያ እንደ ስዊድን ካናዳ ወይም ሌላ በጣም ካደጉት አገራት ተርታ እንድትሰለፍልኝም እወዳለሁ….ወዘተ

ነገር ግን እኔ ቢጠፋ/ቢለወጥ/ቢስተካከል ወይም ጥሩ ነው ብዬ ስላመንኩና ስለተመኘሁ ብቻ ዛሬ /ነገ/ ባንድ አመት ወይም ሁለት አመት ውስጥ ሁሉም ነገር በታምር እንዲለወጥ የማሰብ ቅዠት አይነካካኝም። ምክንያት ብዙዎቹ በተለይ ከላይ ለናሙና የጠቀስኩዋቸው ችግሮች ፣ እውነት ለመናገር ሁሉም በሚባል የአንድ ወጣት(30 ዐመት) እና ከዛም በላይ ዕድሜ አላቸው ይሄ ምን ማለት ነው ? የአብዛኛውን የ30 ዐመት ወጣትንና ቁጥሩ ቀላል ያልሆነ አዛውንት እስከዚህ ዕድሜው የተሰበከውን/ በማወቅና ባለማወቅ ፣ አምኖበትና ሳያምንበት ከተዘፈቀበት የተሳሳተ አስተሳሰብ ውስጥ አሳምኖ ማውጣትን ስለሚጠይቅ ነው። የተረጋጋ ሀገር ለመፍጠር እነዚህ እድሜ የጠገቡ ችግሮች የነቶሎቶሎ ቤት ገርግዳው ሰምበሌጥ አይነት መፍትሄ ሳይሆን በጥናት ላይ የተመሰረተ የተመረኮዘ መፍትሄ ይሻሉ። ያ ካልሆነ እንደ ፈረንጅ አቃጣሪው ወያኔ አይነት አይን የሌለው መሪ ፖሊሲ ይዞ ፣ እራሱንም የሚመራውንም ህዝብ እንዲሁም ሀገር ይዞ የዝጀሮ ገደል/ተምቤን ይሆናል መጨረሻው

TheManWhoSawTomorrow

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዘ ብዙ ነገሮች እንዲስተካከሉ ወይም እንዲለወጡ እፈልጋለሁ

Post by TGAA » 20 Oct 2022, 21:29

ማንም ሰው የ30 አመት የዞፍ ጉቶ በአንድ ቀን ይነቀላል ብሎ የሚያልም ሰው የለም ፤ ትልቁ የአብይ ደጋፊዎች ስህተት ግን ፤ ትኩረታቸውና ትችታቸው የዚህ የዘረኛነትና የጥላቻን የዛፍ ግንድ እንዲጠናከር ማዳበሪያ የሚመግቡት ላይ ሳይሆን ፤ እንዲጠወልግና እንዲከስም የሚታገልትን ማጥቃት ፤ ሲታሰሩ ይገባቸዋል ማለት ፤ ከወያኔና ከውጭ ሀይሎች ጋር ነው የሚሰሩት ብሎ ማወገዝ ላይ ነው :: እላይ የጠቀስካቸው የኢትዮጵያ ነቀርሳዎች እየከሰሙ እንዲሄዱ በአግባቡ እዲከስም የሚሰሩትን መደገፍ ከሁለቱም ከመንግስ በኩልም ይሁን ከመንግስት ተቃዋሚዎች ፤ ያ መሀከላዊ አቋም ላይ መድረሱ ነው ትልቁ እውቀት ፤ ፡ በመጨረሻ ግን የምንደግፈውን ካለወቅን የምንመግበውን ነው የምናጎለመሰው ፤ለጥሩም ለመጥፎም። ከምንሻትን ኢትዮጵያ የሚያርቁንን መቃወም ፤ የምንሻትን ኢትዮጵያን ለማቅረብ የሚፍጨረጨሩትን ደካማም ይሁኑ ጠንካራ መደገፍ፡

The Wolf You Feed

One evening an old Cherokee told his grandson about a battle that goes on inside people.

He said, "My son, the battle is between two "wolves" inside us all.

One is Evil. It is anger, envy, jealousy, sorrow, regret, greed, arrogance, self-pity, guilt, resentment, inferiority, lies, false pride, superiority, and ego.

The other is good. It is joy, peace, love, hope, serenity, humility, kindness, benevolence, empathy, generosity, truth, compassion and faith."

The grandson thought about it for a minute and then asked his grandfather: "Which wolf wins?"

The old Cherokee simply replied, "The one you feed."

Tiago
Member
Posts: 3347
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዘ ብዙ ነገሮች እንዲስተካከሉ ወይም እንዲለወጡ እፈልጋለሁ

Post by Tiago » 21 Oct 2022, 01:31

“ Starve one or the other or guide them both.”

Abiy's party is stacked to the rafters with people who promote ethnocentric politics and the PM is in no way wants to rock the boat.not to forget those who are benefiting and want to maintain the status quo.

I am pretty sure he knows the TPLF constitution needs amendment or thrown out altogether.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዘ ብዙ ነገሮች እንዲስተካከሉ ወይም እንዲለወጡ እፈልጋለሁ

Post by Y3n3g3s3w » 21 Oct 2022, 12:43

እስቲ የአብይ ተቃዋሚ የምትላቸው /እያልክ የምትበጠረቀው እነማንን ነው : በግልም ፣ በቡደንና በፓርቲ ደረጃ ማለቴ ነው ?

ባልደራስ፣ኦፌኮ፣ኢዜማ፣ኦነግ፣ቲፒኤልኤፍ
Ethio360፣ ቴዎድሮስ tube፣ ታምራት ላይኔ፣ ኮመዲያን አበበ በለው፣ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ?

TGAA wrote:
20 Oct 2022, 21:29
ማንም ሰው የ30 አመት የዞፍ ጉቶ በአንድ ቀን ይነቀላል ብሎ የሚያልም ሰው የለም ፤ ትልቁ የአብይ ደጋፊዎች ስህተት ግን ፤ ትኩረታቸውና ትችታቸው የዚህ የዘረኛነትና የጥላቻን የዛፍ ግንድ እንዲጠናከር ማዳበሪያ የሚመግቡት ላይ ሳይሆን ፤ እንዲጠወልግና እንዲከስም የሚታገልትን ማጥቃት ፤ ሲታሰሩ ይገባቸዋል ማለት ፤ ከወያኔና ከውጭ ሀይሎች ጋር ነው የሚሰሩት ብሎ ማወገዝ ላይ ነው :: እላይ የጠቀስካቸው የኢትዮጵያ ነቀርሳዎች እየከሰሙ እንዲሄዱ በአግባቡ እዲከስም የሚሰሩትን መደገፍ ከሁለቱም ከመንግስ በኩልም ይሁን ከመንግስት ተቃዋሚዎች ፤ ያ መሀከላዊ አቋም ላይ መድረሱ ነው ትልቁ እውቀት ፤ ፡ በመጨረሻ ግን የምንደግፈውን ካለወቅን የምንመግበውን ነው የምናጎለመሰው ፤ለጥሩም ለመጥፎም። ከምንሻትን ኢትዮጵያ የሚያርቁንን መቃወም ፤ የምንሻትን ኢትዮጵያን ለማቅረብ የሚፍጨረጨሩትን ደካማም ይሁኑ ጠንካራ መደገፍ፡

The Wolf You Feed

One evening an old Cherokee told his grandson about a battle that goes on inside people.

He said, "My son, the battle is between two "wolves" inside us all.

One is Evil. It is anger, envy, jealousy, sorrow, regret, greed, arrogance, self-pity, guilt, resentment, inferiority, lies, false pride, superiority, and ego.

The other is good. It is joy, peace, love, hope, serenity, humility, kindness, benevolence, empathy, generosity, truth, compassion and faith."

The grandson thought about it for a minute and then asked his grandfather: "Which wolf wins?"

The old Cherokee simply replied, "The one you feed."

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዘ ብዙ ነገሮች እንዲስተካከሉ ወይም እንዲለወጡ እፈልጋለሁ

Post by TGAA » 21 Oct 2022, 23:03

Y3n3g3s3w wrote:
21 Oct 2022, 12:43

"እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዘ ብዙ ነገሮች እንዲስተካከሉ ወይም እንዲለወጡ እፈልጋለሁ
ብዙ ናቸው ለናሙና ያህል ግን ፤
ክልል የሚባል ነገርና በክልል/በዘር ተቧድኖ ሀገር መበጥበጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ባይኖር እንዴት ደስ ባለኝ ፣
ህገመንግስት ... ህገመንግት ... ህገመንግስት- የኢትዮጵያ ችግሮች ሁሉ ማስፈፀሚያ --the mother of all evil፣
ባንዲራ - ኢትዮጵያን ፐፔት ሀገር ያስመሰለ ባንዲራው መሀል ላይ ያለ ኮኮብ ምልክት መቼም ሊዋጥልኝ ያልቻለ ጉዳይ ፣ ከህገመንግስቱ ባላነሰ/እኩል የሚያሳስበኝ ነገር
ኢትዮጵያ እንደ ስዊድን ካናዳ ወይም ሌላ በጣም ካደጉት አገራት ተርታ እንድትሰለፍልኝም እወዳለሁ….ወዘተ"

ይሄንን ያልከው አንተ ነህ ፡ " የተቃዋሚ ሳላድ ) አቅርብልኝ ያለ የለም ፤ እንደዚያ ከሆነም በአብይ ጉያ ስር የተሰበሰቡት የትኛው ነው እላይ የጠቀስከውን እንዲስተካከልልህ የምትፈልገው ፡ ሽመልስ ፤ ታከለ ፤ አዳነች አቤቤ ፤ ሃይሌ ጎንፋ፤ ? አብይ የተሻለ ሰው ይዞ ሲመጣ ሌሎቹን ተቃዋሚዎችን መዝለፍ ትችላለህ ። you're deploying strawman argument to sound high minded .... you mix everybody as if all are the same, all are irresponsible, or they don't have valid points-- what OLF and OFCO got to do with Balderas and EZEMA -- actually OLF and OFECO have more common stance with Abiys blsegena, and what Ethioo360 got to do with the oppositions. Either you don't know what you want or you are making a "live with the devil you-know argument. On both counts your arguments are fallacious.

Horus
Senior Member+
Posts: 42862
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዘ ብዙ ነገሮች እንዲስተካከሉ ወይም እንዲለወጡ እፈልጋለሁ

Post by Horus » 21 Oct 2022, 23:56

በታሪክ ተደጋግሞ፣ ተደጋግሞ ታይቷል፤ አንድ አዲስ ስልጣን ፈላጊ ቡድን ተሳክቶለት መንግስት የሚባለውን ድርጅት በእጁ ሲጠብጥ ከዚያ ቀን ጀምሮ አለም ሁሉ በዚያ ቡድን ፍላጎት ዙሪያ እንደ ሚሽከረከር አድርገው ይሰብካሉ፣ ያንንም ስብከት ያምናሉ ። ማንኛውም ገዢ አንዴ ስልጣን ካደላደለ በኋላ ያ የስልጣን አልጋ እንዲጸና፣ ያ የስልጣም ኦርደር እንዳይነቃነቅ አንዴ ተረት (ሚትዝ)፣ አንዴ ትርክት (እስቶሪ) ፣ አንዴ ርዕዮት (ቲኦሪ) በመፈብረክ የፖለቲካ እውነታ (ፖሊቲካል ትሩዝ) ያጠነጥናል ። የዚህ የስልጣን ሃይማኖት ዲያቆንና ደበተራ ሰባኪዎች የፖለቲካ ካድሬ ወይም የመንግስት ስልጣን ምሁራዊ አገልጋዮች ይባላሉ። ስልጣን የጨበጠ ንኡስና ጥገኛ ከበርቴ ሁሉ ያለው ተመሳሳይ ክርክር ነው። ከዚህ ገዢ የተሻለ ማን አለ? ከዚህ መሪ የተሻለ ማን አለ? የሚሉ ናቸው። ይህ ገዢ አምልኮ ይባላል! ያ ገዢ ከሁሉም በላይ አልቆ እንዳይጠየቅ፣ እይዳይወቀስ፣ ከማማው ላይ እንዳይወርድ አማኞች አድር ባይ ምሁራን የሚያደርጉት ባለስልጣን አምልኮ ነው ። ይህ መንግስት የሚባለው ድርጅት ከመጣ ጀምሮ ያለ ክስተት ነው። ታሪክ የሚያሳየው ግን ብዙዎቹ እንደዚያ የሚመለኩት ባለስልጣኖች ዊዝደም የሌላቸው የስልጣን ጋብት ዝና እና ክብብ ፍላጎትና ጥማት የሚነዳቸው ሰዎች መሆንቻቸው ተጋልጦ ያልፋሉ ። ዛሬ አቢይ አህመድ የሚነዳው የጎሳ መኪና መለሰ ዜናዌ ባምሳሉ የገነባው የእምቧይ ማርቸዲስ ነው ። ያን የእምቧይ መኪናን ነው አቢይ አህመድ እውን ሮልስ ሮይስ ነው ብሎ ሊያሳምነን የሚታክተው ። የሳይንስ ሙዚየምና ቤተመጻህፍት ባሸዋ ገምብቶ ፎቶ ማሰራጨትና ያንዲት ግዙፍ አገር የፖለቲካና ሶሺያ ሲስተም ማዋቀር እንደ ሰማይና ምድር የተራራቁ ናቸው። ኢትዮጵያ ሕገ መንግስት የሌላት፣ ዜጋ የሚባል ሕዝብ የሌላት ያም ተነስቶ አገር ነች ወይስ አይደለችም የሚላት ሕዝብ ነች! አንድ እውነተኛ መሪ ይህን ቁጥር አንድ የፖለቲካ ችግር ለመፍታት መሪነት ያሳያል!! ያ ነው አገር ገምቢ፣ ያገር አባት፣ አገር አደራጅ የሚባለው እንጂ አሁን በተያዘው ሁሉም የሾው ቢዝነስ ይባላል። አሸዋ ላይ የተሰራ ኤግዚቢሽን ነው ። ይህን ኤግዚቢሽን የሚያዳንቁ ደሞ ካድሬዎች እንጂ ጥልቅና ብስል የፖለቲካ ምሁራን ሊሆኑ አይችሉም!

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዘ ብዙ ነገሮች እንዲስተካከሉ ወይም እንዲለወጡ እፈልጋለሁ

Post by Y3n3g3s3w » 22 Oct 2022, 10:53

የነገ ሰው የተባልኩት በምክንያት ነው!!!

This is the exact reason I am called 'TheManWhoSawTomorrow'!!!

https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=294096

Horus wrote:
21 Oct 2022, 23:56
በታሪክ ተደጋግሞ፣ ተደጋግሞ ታይቷል፤ አንድ አዲስ ስልጣን ፈላጊ ቡድን ተሳክቶለት መንግስት የሚባለውን ድርጅት በእጁ ሲጠብጥ ከዚያ ቀን ጀምሮ አለም ሁሉ በዚያ ቡድን ፍላጎት ዙሪያ እንደ ሚሽከረከር አድርገው ይሰብካሉ፣ ያንንም ስብከት ያምናሉ ። ማንኛውም ገዢ አንዴ ስልጣን ካደላደለ በኋላ ያ የስልጣን አልጋ እንዲጸና፣ ያ የስልጣም ኦርደር እንዳይነቃነቅ አንዴ ተረት (ሚትዝ)፣ አንዴ ትርክት (እስቶሪ) ፣ አንዴ ርዕዮት (ቲኦሪ) በመፈብረክ የፖለቲካ እውነታ (ፖሊቲካል ትሩዝ) ያጠነጥናል ። የዚህ የስልጣን ሃይማኖት ዲያቆንና ደበተራ ሰባኪዎች የፖለቲካ ካድሬ ወይም የመንግስት ስልጣን ምሁራዊ አገልጋዮች ይባላሉ። ስልጣን የጨበጠ ንኡስና ጥገኛ ከበርቴ ሁሉ ያለው ተመሳሳይ ክርክር ነው። ከዚህ ገዢ የተሻለ ማን አለ? ከዚህ መሪ የተሻለ ማን አለ? የሚሉ ናቸው። ይህ ገዢ አምልኮ ይባላል! ያ ገዢ ከሁሉም በላይ አልቆ እንዳይጠየቅ፣ እይዳይወቀስ፣ ከማማው ላይ እንዳይወርድ አማኞች አድር ባይ ምሁራን የሚያደርጉት ባለስልጣን አምልኮ ነው ። ይህ መንግስት የሚባለው ድርጅት ከመጣ ጀምሮ ያለ ክስተት ነው። ታሪክ የሚያሳየው ግን ብዙዎቹ እንደዚያ የሚመለኩት ባለስልጣኖች ዊዝደም የሌላቸው የስልጣን ጋብት ዝና እና ክብብ ፍላጎትና ጥማት የሚነዳቸው ሰዎች መሆንቻቸው ተጋልጦ ያልፋሉ ። ዛሬ አቢይ አህመድ የሚነዳው የጎሳ መኪና መለሰ ዜናዌ ባምሳሉ የገነባው የእምቧይ ማርቸዲስ ነው ። ያን የእምቧይ መኪናን ነው አቢይ አህመድ እውን ሮልስ ሮይስ ነው ብሎ ሊያሳምነን የሚታክተው ። የሳይንስ ሙዚየምና ቤተመጻህፍት ባሸዋ ገምብቶ ፎቶ ማሰራጨትና ያንዲት ግዙፍ አገር የፖለቲካና ሶሺያ ሲስተም ማዋቀር እንደ ሰማይና ምድር የተራራቁ ናቸው። ኢትዮጵያ ሕገ መንግስት የሌላት፣ ዜጋ የሚባል ሕዝብ የሌላት ያም ተነስቶ አገር ነች ወይስ አይደለችም የሚላት ሕዝብ ነች! አንድ እውነተኛ መሪ ይህን ቁጥር አንድ የፖለቲካ ችግር ለመፍታት መሪነት ያሳያል!! ያ ነው አገር ገምቢ፣ ያገር አባት፣ አገር አደራጅ የሚባለው እንጂ አሁን በተያዘው ሁሉም የሾው ቢዝነስ ይባላል። አሸዋ ላይ የተሰራ ኤግዚቢሽን ነው ። ይህን ኤግዚቢሽን የሚያዳንቁ ደሞ ካድሬዎች እንጂ ጥልቅና ብስል የፖለቲካ ምሁራን ሊሆኑ አይችሉም!

Abere
Senior Member
Posts: 15462
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዘ ብዙ ነገሮች እንዲስተካከሉ ወይም እንዲለወጡ እፈልጋለሁ

Post by Abere » 22 Oct 2022, 11:40

መልካም ተመኝ መልካም እንድታገኝ። መመኘትህ ጥሩ ነው - ግን ላም አለኝ በሰማይ ወተቷን የማላይ መሆን የለበትም ምኞትህ። የሚሳካ ምኞት እንጅ ቅዠት የሚሆን ህልም አትለም።

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዘ ብዙ ነገሮች እንዲስተካከሉ ወይም እንዲለወጡ እፈልጋለሁ

Post by Y3n3g3s3w » 22 Oct 2022, 15:03

የምችለውን እየሰራሁ፣ ሌሎች የሚሰሩና የሚያሰሩትን በተግባር የሚያሳዩኝን ከማበረታታትና ከማገዝ ሌላ ምን ባረግ ነው ህሌሜ እውን የሚሆነው ? ተቃዋሚ ካልሆንኩ ይሄ ህልሜ አይሳካም ይሆን?
:idea:
Abere wrote:
22 Oct 2022, 11:40
መልካም ተመኝ መልካም እንድታገኝ። መመኘትህ ጥሩ ነው - ግን ላም አለኝ በሰማይ ወተቷን የማላይ መሆን የለበትም ምኞትህ። የሚሳካ ምኞት እንጅ ቅዠት የሚሆን ህልም አትለም።

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዘ ብዙ ነገሮች እንዲስተካከሉ ወይም እንዲለወጡ እፈልጋለሁ

Post by TGAA » 22 Oct 2022, 23:26

Y3n3g3s3w wrote:
22 Oct 2022, 15:03
የምችለውን እየሰራሁ፣ ሌሎች የሚሰሩና የሚያሰሩትን በተግባር የሚያሳዩኝን ከማበረታታትና ከማገዝ ሌላ ምን ባረግ ነው ህሌሜ እውን የሚሆነው ? ተቃዋሚ ካልሆንኩ ይሄ ህልሜ አይሳካም ይሆን?

Where did you lost me" you are repeating what I said verbatim .

ማንም ሰው የ30 አመት የዞፍ ጉቶ በአንድ ቀን ይነቀላል ብሎ የሚያልም ሰው የለም ፤ ትልቁ የአብይ ደጋፊዎች ስህተት ግን ፤ ትኩረታቸውና ትችታቸው የዚህ የዘረኛነትና የጥላቻን የዛፍ ግንድ እንዲጠናከር ማዳበሪያ የሚመግቡት ላይ ሳይሆን ፤ እንዲጠወልግና እንዲከስም የሚታገልትን ማጥቃት ፤ ሲታሰሩ ይገባቸዋል ማለት ፤ ከወያኔና ከውጭ ሀይሎች ጋር ነው የሚሰሩት ብሎ ማወገዝ ላይ ነው :: እላይ የጠቀስካቸው የኢትዮጵያ ነቀርሳዎች እየከሰሙ እንዲሄዱ በአግባቡ እዲከስም የሚሰሩትን መደገፍ ከሁለቱም ከመንግስ በኩልም ይሁን ከመንግስት ተቃዋሚዎች ፤ ያ መሀከላዊ አቋም ላይ መድረሱ ነው ትልቁ እውቀት ፤ ፡ በመጨረሻ ግን የምንደግፈውን ካለወቅን የምንመግበውን ነው የምናጎለመሰው ፤ለጥሩም ለመጥፎም። ከምንሻትን ኢትዮጵያ የሚያርቁንን መቃወም ፤ የምንሻትን ኢትዮጵያን ለማቅረብ የሚፍጨረጨሩትን ደካማም ይሁኑ ጠንካራ መደገፍ፡"
Did it went over your head.

Post by Y3n3g3s3w » 23 Oct 2022, 01:18

I was responding to Abere's comments and I didn't know/never guessed you are Abere.
Oh and didn’t plagiarized your patented essay fyi, if that is what you are suggesting.

TGAA wrote:
22 Oct 2022, 23:26
Y3n3g3s3w wrote:
22 Oct 2022, 15:03
የምችለውን እየሰራሁ፣ ሌሎች የሚሰሩና የሚያሰሩትን በተግባር የሚያሳዩኝን ከማበረታታትና ከማገዝ ሌላ ምን ባረግ ነው ህሌሜ እውን የሚሆነው ? ተቃዋሚ ካልሆንኩ ይሄ ህልሜ አይሳካም ይሆን?

Where did you lost me" you are repeating what I said verbatim .

ማንም ሰው የ30 አመት የዞፍ ጉቶ በአንድ ቀን ይነቀላል ብሎ የሚያልም ሰው የለም ፤ ትልቁ የአብይ ደጋፊዎች ስህተት ግን ፤ ትኩረታቸውና ትችታቸው የዚህ የዘረኛነትና የጥላቻን የዛፍ ግንድ እንዲጠናከር ማዳበሪያ የሚመግቡት ላይ ሳይሆን ፤ እንዲጠወልግና እንዲከስም የሚታገልትን ማጥቃት ፤ ሲታሰሩ ይገባቸዋል ማለት ፤ ከወያኔና ከውጭ ሀይሎች ጋር ነው የሚሰሩት ብሎ ማወገዝ ላይ ነው :: እላይ የጠቀስካቸው የኢትዮጵያ ነቀርሳዎች እየከሰሙ እንዲሄዱ በአግባቡ እዲከስም የሚሰሩትን መደገፍ ከሁለቱም ከመንግስ በኩልም ይሁን ከመንግስት ተቃዋሚዎች ፤ ያ መሀከላዊ አቋም ላይ መድረሱ ነው ትልቁ እውቀት ፤ ፡ በመጨረሻ ግን የምንደግፈውን ካለወቅን የምንመግበውን ነው የምናጎለመሰው ፤ለጥሩም ለመጥፎም። ከምንሻትን ኢትዮጵያ የሚያርቁንን መቃወም ፤ የምንሻትን ኢትዮጵያን ለማቅረብ የሚፍጨረጨሩትን ደካማም ይሁኑ ጠንካራ መደገፍ፡"
Did it went over your head.

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዘ ብዙ ነገሮች እንዲስተካከሉ ወይም እንዲለወጡ እፈልጋለሁ

Post by TGAA » 23 Oct 2022, 02:24

Whether you responded to Abere's or to me I'm talking about the content of your argument. If you repeat what I say to somebody else does that change the content of what is being said? The man who is capable of seeing the future is incapable of seeing what is right under his nose...funny I didn't know I have to cite a proverb not to be accused of plagiarism? Who knew!?

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዘ ብዙ ነገሮች እንዲስተካከሉ ወይም እንዲለወጡ እፈልጋለሁ

Post by Y3n3g3s3w » 24 Oct 2022, 12:30

That's kind of 'ጠብ ያለሽ በዳቦ' ፣ .recently Abiy's detractors are very idle and are looking for something somewhere to vent their anger ( I can even say their addiction of opposing ) on anyone but Abiy’s government because it(the government ) is doing great on every front: the war in the north is going pretty well, economic wise the effort to make Ethiopia self sufficent is also going great, the education policy is obviously going superb-a good start at least. I think you are one these guys who are looking for an issue to calm down. I told Abere what i do so that my wish come true. i don't know what your comment has to do with what I do . I honestly didn't even pay that much attention to what you wrote there , because that is kind of monotonous really, until you jump in claiming your ideas were stolen.

TGAA wrote:
23 Oct 2022, 02:24
Whether you responded to Abere's or to me I'm talking about the content of your argument. If you repeat what I say to somebody else does that change the content of what is being said? The man who is capable of seeing the future is incapable of seeing what is right under his nose...funny I didn't know I have to cite a proverb not to be accused of plagiarism? Who knew!?

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዘ ብዙ ነገሮች እንዲስተካከሉ ወይም እንዲለወጡ እፈልጋለሁ

Post by TGAA » 24 Oct 2022, 19:03

Never argue with a-------
onlookers may not be able to tell the difference.
You can't even follow your own thread of argument; your problem is your poor attempt at high-mindedness -- as long as you stay within your echo chamber role -- you will do fine as frog hair.
Ethiopians don't have a wave of anger to vent off at Abiy, he will get praise when he does good and blame when he does badly in equal measures. Those who oppose him rightfully help him correct his ways ---while the "thou do not makes errors" crowd sends him astray. You are one of those who Sees No Evil, Hears No Evil crowed.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዘ ብዙ ነገሮች እንዲስተካከሉ ወይም እንዲለወጡ እፈልጋለሁ

Post by Y3n3g3s3w » 24 Oct 2022, 21:26

ታላቅነት በመቃወም
መቃወም :
- [ ] Hobby- irresponsible
- [ ] livelihood-source of income
- [ ] opposing wrongs -reccomended
- [ ] the biggest of all and very common one in our case is envy at doers . We had enough of big-headed and talkatives ወሬ ብቻ! ወሬኞች....
TGAA wrote:
24 Oct 2022, 19:03

Post by TGAA » 24 Oct 2022, 21:41

Y3n3g3s3w wrote:
24 Oct 2022, 21:26

Ethiopians don't have a wave of anger to vent off at Abiy, he will get praise when he does good and blame when he does badly in equal measures. Those who oppose him rightfully help him correct his ways ---while the "thou do not makes errors" crowd sends him astray. You are one of those who Sees No Evil, Hears No Evil crowd.
what I left out was "foolish " Never argue with a nackelhead
onlookers may not be able to tell the difference.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዘ ብዙ ነገሮች እንዲስተካከሉ ወይም እንዲለወጡ እፈልጋለሁ

Post by Y3n3g3s3w » 24 Oct 2022, 22:48

And what were we talking about?
oh ya per the title i wanted some changes happen in Ethiopia in a reasonable span of time, beause if we try to make them(the changes) happen or force them to happen in shorter span of time , those changes would have more grave consequences - that was my line of thought.
Now, that in mind , what makes you so angry?
Our ancestors have a very good saying that goes like 'ዝንጀሮ ዛፍ ላይ ከፍ ባለች ቀጥር .....በበለጠ እያሳየች ትመጣለች' :lol: :lol:
So if you are angry at that line of thought, not because it is my thought but just as a standalone line of thought, then who are you?
pro-Ethiopian, Paid propagandist against Ethiopia, mercenary, defeated(dejected weyane)? or, as i first thought, someone with an envy? Don't forget weyane is being hammered like never before at a very bad time . And most pro-Ethiopians are hoping (am saying hoping) that this is the dawn of anew era free from banda for their country. That left me with one crucial question to ask i.e. is TGAA - Tigray Association of America????

TGAA , as i said, at first i thought yours is just an envy or just being talkative , but i think you are more involved than that!!!

TGAA wrote:
24 Oct 2022, 21:41

Post Reply