Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያውያኖች እና ኤርትራውያኖች

Post by Thomas H » 20 Oct 2022, 08:38

በሳተላይት የሚተላለፍ አዲስ የምርኮኞች የቴሌቪዥን ጣቢያ በቅርቡ ሥራ እንደሚጀምር ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው::
ልጅ፣ወንድም ፣እህት፣አባት፣እናት፣አጎት፣አክስት፣አያት፣ቅድመ አያት በጦርነቱ ማዳበሪያ ሆነዋል ወይስ በሕይወት ተርፈው ተማርከዋል ? መልሱን ከዚህ የቴሌቪዥን ጣቢያ ታገኛላችሁ:: Stay tuned !