Page 1 of 1

አለባብሰው ቢያርሱ ባረም ይመለሱ! አቢይ አህመድ የዛሬ አመት ለፈጸመውን ስህተት ሁለተኛ ዕድል እየጠየቀ ነው

Posted: 19 Oct 2022, 20:31
by Horus
አዲስ #Nomore ንቅናቄ አለም አቀፍ ቅዋሜ እየተማጸነ ነው! በኔ ግምት ከከተሞች ይልቅ ባላገሩ ገበሬው ለድጋፍ ሰልፍ የሚወጣ ይመስለኛል !! ምክኛቱም የገብሬው ሃብታም መሆን ነው ።