Entertaining desperation- this.
Posted: 19 Oct 2022, 17:19
Rene Lefort, is a longtime Ethiopia "analyst" and a staunch junta supporter, since they came to power. He's the French version of Martin Plaut, one can say.Asmara wrote: ↑19 Oct 2022, 18:02I bet Leno Refort is a Tigrean individual from Adwa.
His desperation/hopelessness is forcing him
to be too illogical.
But why are TPLF cadres complaing now about Abiy for getting support from Eritrea in this war? Didn't Shaebia carry them all the way from Shire to Addis in the late 80s.
These days TPLF foot soldiers such as Eden, AxumAmenzra, Sarcasm, Kerenite etc. would rather post stuff that they think is negative about the Eritrean goverment rather than updating us about the war in general and Weyane's situation in particular. But then I understand them there is nothing good news about TPLF. TPLF will be history in a matter of weeks if not days.

Abe Abraham,Abe Abraham wrote: ↑19 Oct 2022, 20:56
René Lefort is funny but there is a serious side to his entertaining desperation, namely he pretends to know the psyche of some sections of the Ethiopian people.
ዝም ብሎ ኣይደለም ስለ የውጭ ሃይሎች የሚናገረው ። ጉዳዩ ያነሳው የኢትዮጵያ ህዝብ በከፊል የዋህ ነው የሚል ኣስተሳሰብ ስላለው ነው ። ትህነግም እንደሱ ። ስለዚ ነው ደሞ ጌታቸው ረዳ ሻብያ ምናምን ብሎ በተለይ ኣገር ወዳድ ኣማራን ለማታለል የሞከረው ። እዛም ሳይቆምም " ኣማራ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ናቸው " ብሎ ተናግሮ ነበር ። እንደ ጠበቀውም ብዙ ግዜ ሳይወስድ የተማሩና በጣም ንቁ የሆኑ የኣማራ ተወላጆች ውሸቱን ሲደጋግሙ ታይተዋል ። ጥሩ ኣድርገን ከተመለከትን ግን የጌታቸው ረዳ ቃላቶች እንደ ኣንድ ሰው ኣንዲት ሴት እየደፈረ እወድሻለሁ ኣፈቅርሻለሁ ሲላት ኣፈቅርሻለሁ እወድሻለሁ እኮ ኣለኝ ብላ ስትደሰት ነው የሚያሰማው ። ወንድማችን ሃብታሙ ኣያሌው በጌታቸው በቀላሉ ሲታለል ብልጥ የኣበሻ ልጅ መምህር ኣበበ በለው ግን በግብር ማሳየት ኣላቸው የሚል ኣስተያየት ኣቀረቡ ።
የድርድር ጉዳይም ስንመለከት ትህነግ " ብህገ-መንግስቱ መሰረት ለመደራደር ዝግጁ ነን " ሲል ኣማራና የኢትዮጵያ ተወካዮችን እንደ የዋህ ገበሬ እንደሚወሳዳቸው ያመለክታል ። ይህ ምን ማለት ነው ? ትህነግ በህገ-መንግስቱ መሰረት የፈለገውን ሁሉ ለማግኘት ካልቻለ (የመለስ ህገ-መንግስት ያማራው ዋልቃይትና ሌሎች ቦታዎች የትግራይ ግዛት ናቸው ብሎ ነው የሚያቀርበው ። ኤርሚያስ ለገሰ በዚህ ኣመልክቶ " ህገ-መንግስቱን " መሰረት የሚያደርግ " መፍትሄ " ሁሉ ነገር ኣሳልፎ የሚሰጥ ይሆናል ብሎ በቅርብ ጊዜ ኣስጠንቅቆ ነበር ። ") በተዘዋዋሪ መንገድ እንደ ኣሸናፊ ሆኖ እንደሚወጣ እምነት ስላለው ነው ። እንዴት ? ለምሳሌ ኣንድ ሌባ በቤትህ መጥቶ ሚስትህን ስጠኝ ሲልህ ኣንተ በሚስት ጫዋታ የለም ብለህ ከማባረሩ ፈንታ ድርድርን ተቀብለህ ወደ ዳኛ ብትሄድ የሚያሳዝን ሁኔታ ልያጋጥመህ ይችላል ።
እንደ በማንኛውም የኣርቢትሬሽን ኣያያዝ የሚታየው ዳኛው ሌባውን ባዶ እጁን እንዳያሰናብት ብሎ ሴትየዋን ላንተ የኣምስት ቀን ሚስት ለሌባው ደሞ የሁለት ቀን ትሁን ብሎ ሊፈርድ ይችላል ። ( የሶማሌና የኬንያ የባህር ድንበር ማካለል ውሳኔ ተመልከት ! )
የበረሃ ፍጥረት ትህነግ ኣዲስ ኣበባ ሲገባ በጣም ፈርቶ ነበር ቀስ በቀስ ግን በቀላሉ ኣገልጋዮች ሊያገኝ ስለ ቻለ የልዕልና ስሜት ሊያሳድግ በቃ ። ትህነግ በሚስቱን የሚደራደር ባል ካገኘ የልዕልና ስሜቱ (ሱፐርዮሪቲ ) መሰረት-የለሽ ነው ማለት እጅግ ያዳግታል ።
DefendTheTruth wrote: ↑20 Oct 2022, 10:01Abe Abraham,Abe Abraham wrote: ↑19 Oct 2022, 20:56

welcome back!
I found this claim very much bold. Bold claims also demand corroborations, else will going to lose their weight much faster than the speed with which they arrived.
I am the view that the guy has no lost love affairs as far as Dr. Abiy is concerned, but still this is a much riskier business to get into, in my little understanding. The same could be said of President Isayas Afeworki, I think but they have been in the game with regard to the latter for a longer time.
If he wants to avoid the risk associated with such (un substantiated) so bold claim, with a far reaching implications both in width and breadth, for his own self, then he should try to corroborate in some form, without any delay, in my view again.
With regard to the constitution let's wait and see if TPLF will going to see the responsibility or privilege side outweigh on its part, be it in a potential negotiation or without such an exercise. You can't keep violating the constitution and then turn back to demand for its provisioning, if I am asked.
If somebody is confident about the constitutional order (even with some sort of flaws and shortcomings), then that somebody shouldn't turndown an engagement in the framework of the same constitution, if I may guess.
Constitution is the house and the shortcomings are the lacking futures of the same house, you try to remove the shortcomings but not demolish the house to overcome the problmes associated with the shortcomings.
Lastly, I didn't expect you as someone who is going to quote people like Ermias Legesse, just as a side note.
DefendTheTruth,DefendTheTruth wrote: ↑20 Oct 2022, 10:01Abe Abraham,Abe Abraham wrote: ↑19 Oct 2022, 20:56

DefendTheTruth wrote: ↑20 Oct 2022, 15:44
Abere,
I think you are a pseudo intellectual, most probably the by product of Meles' own education policy in Ethiopia and as such you are destined to fail to grasp things in their rightful context.
A constitution has nothing in common with a commodity that you can go out and shop on the market, like the device you mentioned as analogy in your reply here.
So, if there is nothing in common, then your "analogy" is just a superficial and pseudo-scholar exercise in vain. Go and figure out the conceptual differences of the two and come back to take part on a public forum with the grown-ups.