Page 1 of 1
መንግስት ትግራይን መልሶ ለማቋቋም በሚል ስንት ቢልዮን ብር ወደ ጥቁሩ ቀዳዳ (blackhole) ይልካል?
Posted: 19 Oct 2022, 11:06
by Abere
መንግስት ትግራይን መልሶ ለማቋቋም በሚል ስንት ቢልዮን ብር ወደ ጥቁሩ ቀዳዳ (blackhole) ይልካል?
ሀ) ከዚህ በፊት ያስበላውን 100 ቢልዮን ብር።
ለ) እጥፍ ወይም 200 ቢልዮን ብር።
ሐ) ከ200 ቢልዮን ብር በላይ።
Re: መንግስት ትግራይን መልሶ ለማቋቋም በሚል ስንት ቢልዮን ብር ወደ ጥቁሩ ቀዳዳ (blackhole) ይልካል?
Posted: 19 Oct 2022, 11:53
by Abere
The choices in the estimate have not taken INFLATION into account, the value of Birr in 2020 is very much different from 2022. You may put your own estimate based on current value of Birr. 100 Billion Birr in 2020 is substantially discounted.
Abere wrote: ↑19 Oct 2022, 11:06
መንግስት ትግራይን መልሶ ለማቋቋም በሚል ስንት ቢልዮን ብር ወደ ጥቁሩ ቀዳዳ (blackhole) ይልካል?
ሀ) ከዚህ በፊት ያስበላውን 100 ቢልዮን ብር።
ለ) እጥፍ ወይም 200 ቢልዮን ብር።
ሐ) ከ200 ቢልዮን ብር በላይ።
Re: መንግስት ትግራይን መልሶ ለማቋቋም በሚል ስንት ቢልዮን ብር ወደ ጥቁሩ ቀዳዳ (blackhole) ይልካል?
Posted: 19 Oct 2022, 12:13
by Horus
አብረ፣
ጥቁሩ ቀዳዳ ስትል ጥቁሩ ሲኦል ማለትህ ነው? ቀዳዳማ በምን እድላችን

Re: መንግስት ትግራይን መልሶ ለማቋቋም በሚል ስንት ቢልዮን ብር ወደ ጥቁሩ ቀዳዳ (blackhole) ይልካል?
Posted: 19 Oct 2022, 12:35
by Abere
Re: መንግስት ትግራይን መልሶ ለማቋቋም በሚል ስንት ቢልዮን ብር ወደ ጥቁሩ ቀዳዳ (blackhole) ይልካል?
Posted: 19 Oct 2022, 13:54
by Horus
እንደ ምታቀው ወላጆች ብዙ መልካም ልጆች ይወልዱና አንዱ ጠማማ ሆኖ ይፈጠራል፤ ከዚያም ያ ጠማማ ልጅ ለመላው ቤተሰብ ጸጋ መሆኑ ቀርቶ የችግር ምንጭ ሆኖ ይኖራል! ትግሬ ማለት ያ ልጅ ነው ። የኢትዮጵያ ወጪና ኪሳራ ገና መጀመሩ ነው ። ያ አገር በበረሃነት መተው ያለበት ቦታ ነበር ። አለያም ይህ ሁሉ የጦርነት ወጪ ለዉሃ ቁፋሮና ዛፍ ተከላ መዋል ነበረበት ። ግና ፈረንጆቹ እኒህ ገዋ ትግሬዎችን ያታልሏቸዋል፤ ስንዴ እየላኩላቸው በረሃ ለበረሃ መንቀዋለላቸውን (ፍጹም ድድብና) እንደ ጀግንነት ይዘፍኑላቸዋል ። ትግሬዎች ማለት የጠፉ በጎች ማለት ነው ። ትግሬ የሚያስኖር ኢኮሎጂና የሚያስኖር ካልቸር ገና መፍጠር አለባቸው! የችግራቸውን ጥልቀት እንኳ በውል የሚያውቁት አይመስለኝም ።
Re: መንግስት ትግራይን መልሶ ለማቋቋም በሚል ስንት ቢልዮን ብር ወደ ጥቁሩ ቀዳዳ (blackhole) ይልካል?
Posted: 19 Oct 2022, 14:19
by Abere
ሆረስ፥
በጣም እኮ የሚገርም ነገር ነው። 50 አመታት ሙሉ በጦርነት የጠፋውን ሃብት እና ሰው ቁጥር ግምት ውስጥ ስታስገባው ትግሬዎች ባይበጠብጡን አገራችን የት እና የት በደረሰች ነበር። የቀድሞዎቹ ነገስታት እኮ ለትግሬ ኢትዮጵያን የምትመች አገር አድርገው ነበር የፈጠሯት- ትግሬ የትም ሂዶ የሰራል፤ ይኖራል፤ይጋባል፤ ይሾማል ወዘተ። አልበላቸው ብሎ ኢትዮጵያን ስምሽን አንስማ ብለው ከዚህም ከዚያም መሬት ቀነጫጭበው እንደ ሉካንዳ ቤት ስጋ እራሳቸው ክልል ሰርተው በፈቃዳቸው ተከርቸም ገቡ። በጣም የሚገርመኝ ነገር የትግሬ መሬት እራሰ-በራ አፈር መላጣ ስለሆነ በመኪና አፈር ጭነው ከጎንደር እና ወሎ ወስደው ደልድለው እርሻ ሊሰሩ ሲታገሉ በቴሊቭዥን አይ ነበር። ያልተዘረፈ እኮ ምንም ነገር የለም:: የድንቁርናቸውን ልክ ተመልከት! አፈር በመኪና ጭኖ ከጎንደር እና ወሎ መሄድ ነው ወይስ እራሳቸው ተዘዋውረው ለም አፈር ባለበት ክፍለ ሀገር መኖር የሚሻለው? ይህን እንኳን ሰው በኬንያ እና ዩጋንዳ ወቅት ጠብቀው የሚንቀሳቀሱት የሰረንጌቲ(Serengeti) የዱር አራዊት ያውቃሉ። እግዜር ፈርዶብን ከእምበር ተገዳላይ አውሬ ጋር እየኖርን ነው። ይህ የአውሬ ባህል የመቀየር ዘመቻ ነው እንጅ ጦርነቱን ብቻ በጥይት ማሸነፍ በቂ አይደለም ።