ወለጋ 12ኛ ክፍል ሊፈትን በመንግስት ታጅቦ የሄደው ፈታኝ በደንብ አድርጎ ውታፍ ሲነቅል ሰምቸ እጅግ ሳቅኩኝ። "ጓደኞቸ RIP ብለው ሸኝተውኝ በሰላም እና በፍቅር ፈትኘ ከወለጋ መጣሁ"
Posted: 19 Oct 2022, 10:40
ወለጋ 12ኛ ክፍል ሊፈትን በመንግስት ታጅቦ የሄደው ፈታኝ በደንብ አድርጎ ውታፍ ሲነቅል ሰምቸ እጅግ ሳቅኩኝ። " ጓደኞቸ RIP ብለው ሸኝተውኝ በሰላም እና በፍቅር ፈትኘ ከወለጋ መጣሁ ወለጋ የሰላም እና ስነ-ምግባር ነው" ብሎ ተመልካቹን አስጨበጨበው።
በVIP ደረጃ በልዩ ጠባቂ እየታጀበ 2-3 ቀን የተቀመጠው ፤ የፈተናው መርሃ ግብር በሰላም እንድፈጸም የውስጥ ትዕዛዝ በተሰጠበት ቀጠና የተሰማራው የብልጽግና ኦነግ ውታፍ ነቃይ ወለጋ አገረ ሰላም እና ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ከወለጋ እንድማሩ መለፍለፉ ይህ ሰው ባለውቃቤው ነብዩ ጩፋ ነው ወይስ ሆዱ የጠገበ ባለተራ ኦሮሙማ ውታፍ ነቃይ አስባለኝ። የሚገርመው ሙሉ ጓደኞቹ ነፍስህን ለገነት (ለጀነት) ብለው የቁም ፍታት አድርገው የሰደዱት በሙሉ ውሸታም ናችሁ ወይም ሲታረድ የከረመው የወሎ አማራ ሞት ውሸት ነው ብሎ በአጭር ቆይታው አገር ሰላም ነው ብሎ ድራማ እንድሰራ የተሰጠውን ተልዕኮ ፈጸመ። ለእኔ ይህ እራሱ ፈተና የወደቀ ሰው በትክክል ፈትኖ ስለመምጣቱ እግዜር ይወቅ። በፈተና ሂደቱም ውታፍ ሊነቅል ይችላል። በፓለቲካ ውሃ ተቦክቶ ፓለቲካ የተጋገረው የኢትዮጵያ ትምህርት መጨረሻው ያሳዝናል።