Page 1 of 1
የትግሬን ጦርነት የወለደው ኤትኖክራሲ ነው! ኤትኖክራሲ እስካልተወገደ ድረስ ጦርነቱ አያበቃም! መልኩን ብቻ ይለውጣል!
Posted: 19 Oct 2022, 10:28
by Horus
Re: የትግሬን ጦርነት የወለደው ኤትኖክራሲ ነው! ኤትኖክራሲ እስካልተወገደ ድረስ ጦርነቱ አያበቃም! መልኩን ብቻ ይለውጣል!
Posted: 19 Oct 2022, 10:33
by Misraq
You are correct. PP Oromuma a.k.a OPDO uses the same blue print TPLF used i.e ethnocracy. With that, i sincerly feel sorry for the children in Ethiopia who will have yet to see mayhem and displacement for the next 30-40 years.
Re: የትግሬን ጦርነት የወለደው ኤትኖክራሲ ነው! ኤትኖክራሲ እስካልተወገደ ድረስ ጦርነቱ አያበቃም! መልኩን ብቻ ይለውጣል!
Posted: 19 Oct 2022, 10:53
by Abere
ትክክል ብለሃል!
___ አይደለም በሌላው የኢትዮጵያ ክፍል ሰንደቅ አላማ ተሸክሞ በድል ሊፈነድቅ ነጻ ወጡ በሚባሉት የሰሜን ወሎ ከተማዎች (ዋጃ፤ቆቦ፤ጥሙጋ፤ኮረም እና አላማጣ) ማንም ህዝብ ወጥቶ በደስታ የሚያፈቅራትን አረንጓደ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ አላማ እያውለበለበ መከላከያን አልተቀበለውም። ምክንያት 1) ወያኔ መልሳ ስትመጣ ፎቶ ግራፍ እያየች ታጠቃናለች በሚል - ጦርነቱ ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ ስለሆነባቸው 2) በመንግስት ውሽልሽል እና ከሃጂነት በመጸየፋቸው (ቃል ያስከብራል፤ ያዋርዳልም)
___ሌላው አሁንም እንደ 1ኛ እና 2ኛ ዙር የእነኝህ አካባቢ ኗሪዎች አንዳንድ ኦሮምኛ ተናጋሪ የመከላከያ ባለስልጣናት ያንኑ የተለመደውን የሴራ ብህርይ እያሳዩ መሆናቸውን እየጠቆሙ ነው። ራያን ለወያኔ በማንኛውም መንገድ የመስጠት ፍላጎት አላቸው የሚል። ለምሳሌ በአንዳንድ በጋራ ነጻ በወጡ አካባቢዎች ኦሮሙማ መከላከያ ሰራዊት አባልት ፋኖ ወይም ጥምር ሃይል በዚህ አያስፈልግም እኛ እንጠብቀዋለን በማለት ለወያኔ አሳልፎር ለመስጠት የሚያሳዩት ግልጽ ባህርይ አለ እየተባለ ነው።
___ይህ ሁሉ ሽኩቻ ያው የጎሳ ፓለቲካ ዛር ውጤት ነው። ኦሮሙማዎች የትግሬዎችን ዐመል እንደምንም ብለው አሳክተው በተራቸው እንድሁ አገር ሲያተራምሱ ለመኖር ይመስላል። ኦነግ እኮ ገዝፎ ተቀምጧል።
Horus wrote: ↑19 Oct 2022, 10:28
ዛሬ ላይ ልብ ብላችሁ ብታስተውሉ ከጥቂት ሳንቲም ለቃሚ ዩ ቲዩቦችና የመግስት ሚዲያ በተቀር የትግሬ ጦርነት አበቃ! አቢይ አድዋን ያዘ! መቀሌ ገባ ብሎ የሚሰለፍ የሚንጫጫ ህዝብ የለም! እስቲ ለምን ብላችሁ መልሱን ስጡን!!!
ለምንድን ነው አበሻ በሚሊዮኖች ባንዲራ ተሸክሞ በየአደባባዩ በድል አድራጊነት ሲጨፍር የማናየው?????
ጦርነት በአመጽ የሚካሄድ ፖለቲካ ነው ። በጎሳ ፖለቲካ ያለው የጎሳ ጦርነት ነው ። በትግሬ ወስጥ የዉጊያ ሚዛን ተለዋወጠ እንጂ የፖለቲካ ለውጥ አልተደረገም! ነገም ቢሆን በኤትኖክራሲ ውስጥ አንዱ ገዢ ጎሳ በሌላው ለግዜው ይተካል እንጂ ጦርነቱ በልዩ ልዩ መልኩ ይቀጥላል!!!
በኤትኖክራቲክ ስርዓት ውስጥ ምንግዜም የመጨረሻው ድርድር የጎሳ ጦርነት ነው ። ኤትኖክራሲ እስካለ በትግሬ ጦርነት አያበቃም! ኤትኖክራሲ የጎሳዎች ጦርነት ስርዓት ነው ! ኢትዮጵያም እንዲሁ !
ቸኩሎ ያደነቀ መንቀፍ ያቅተዋል ይባላል
ሆረስ ነኝ
Re: የትግሬን ጦርነት የወለደው ኤትኖክራሲ ነው! ኤትኖክራሲ እስካልተወገደ ድረስ ጦርነቱ አያበቃም! መልኩን ብቻ ይለውጣል!
Posted: 19 Oct 2022, 11:07
by Aba Mela
@Abere Abe you become a resident of mereja ha? What a small world
Re: የትግሬን ጦርነት የወለደው ኤትኖክራሲ ነው! ኤትኖክራሲ እስካልተወገደ ድረስ ጦርነቱ አያበቃም! መልኩን ብቻ ይለውጣል!
Posted: 19 Oct 2022, 11:11
by Right
ኤትኖክራሲ እስካለ በትግሬ ጦርነት አያበቃም! ኤትኖክራሲ የጎሳዎች ጦርነት ስርዓት ነው ! !
Bang! Absolutely - correct.