Page 1 of 1

Shocking: Must See: በወለጋ አማሮች የታረዱበት ከተማ እንደ አዲስ ሊገነባ ነው

Posted: 19 Oct 2022, 10:11
by Thomas H
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ጫልቱ ሳኒ የ1.5 ቢሊዮን ብር ድጋፍን ለቀድሞው የዓብይ ጃኬት ተሸካሚ ሽመልስ አብዲሳ አስረክባለች:: በእኔ አስተያየት ግን ይሄ ገንዘብ ለተፈናቀሉት ቤተሰቦች ነበር መሰጠት የሚገባው ::