Page 1 of 1

እስኪ እየጠጣን : ኢትዮጵያ ዛሬ

Posted: 19 Oct 2022, 09:07
by Thomas H
እቺ የተረገመች አገር በጦርነቱም እየተቀጠቀጠች ነው በኢኮኖሚውም አልቆላታል

Re: እስኪ እየጠጣን : ኢትዮጵያ ዛሬ

Posted: 19 Oct 2022, 15:23
by DefendTheTruth
Thomas H,

እዉነትም እስኪ እየጠጣህ: ትግራይን ዛሬ አስባት፣ የነዚህን ሰዎች ፊት እያየህ ዘና ብለህ ጠጣ።


Re: እስኪ እየጠጣን : ኢትዮጵያ ዛሬ

Posted: 19 Oct 2022, 21:32
by Thomas H
የኑሮ ውድነቱ አይጦቹ ጋም ደርሷል።
ዱሮ ቀረ ኩንታል ጤፍ ስር መተኛት። ይላሉ አሉ!!