Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10193
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ፍቅር አሸነፈ! ጁንታ ተሸነፈ! ጥላቻ ተደረመሰ! አምየን። አምየን።

Post by Digital Weyane » 18 Oct 2022, 23:31

የኢትዮጵያ ሞከላከያ ሰራዊት ኡናታችን ትግራይን ከአሸባሪው የዓድዋ ጁንታ ነፃ አውጥቷታል። ኡኛ አገር ዎዳድ ተጋሩ ድንቁርና በኛ ይብቃ ብለን ለፋኖ ሴት ልጃችንን ለሚስትነት ሰጥተናል። የሚያስፈራዉና የማይነጋ የሚመስለዉ ሌትም ነግቶ ከጨለማ ዎደ ብርሀን ተሸጋግረናል። አምየን። :roll: :roll:

Selam/
Senior Member
Posts: 17918
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ፍቅር አሸነፈ! ጁንታ ተሸነፈ! ጥላቻ ተደረመሰ! አምየን። አምየን።

Post by Selam/ » 18 Oct 2022, 23:52

አሉላ የሚባል ወስፌ፣ የተጠናወተው የጥላቻ ሰይጣን እንዲለቀው ብለን ሌት ከቀን ጸለይንለት። አይደለም ሊለቀው፣ አሳርሮ አኮማትሮ ሊገድለው ነው። ተከታዮቹም፣ እራሳቸውን በእሳት ሊለኩሱና ከድልድይ ላይ ሊከሰክሱ እየተዘጋጁ ነው። ባቄላ አለቀ ቢሉ ፈስ ቀለለ!

Digital Weyane wrote:
18 Oct 2022, 23:31
የኢትዮጵያ ሞከላከያ ሰራዊት ኡናታችን ትግራይን ከአሸባሪው የዓድዋ ጁንታ ነፃ አውጥቷታል። ኡኛ አገር ዎዳድ ተጋሩ ድንቁርና በኛ ይብቃ ብለን ለፋኖ ሴት ልጃችንን ለሚስትነት ሰጥተናል። የሚያስፈራዉና የማይነጋ የሚመስለዉ ሌትም ነግቶ ከጨለማ ዎደ ብርሀን ተሸጋግረናል። አምየን። :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10193
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ፍቅር አሸነፈ! ጁንታ ተሸነፈ! ጥላቻ ተደረመሰ! አምየን። አምየን።

Post by Digital Weyane » 19 Oct 2022, 01:03

ውሸት ይብቃ! ማስመሰል ይብቃ! ተሸናፊው ጁንታ ዎንድማችን አይተ Meleket እጁን በሰላም ለሃገር ሞከላከያ ሰጥቶ ዎደ ሰላማዊ ህይወት ኡንዲመለስ ኡናሳስባለን። :roll: :roll:

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ፍቅር አሸነፈ! ጁንታ ተሸነፈ! ጥላቻ ተደረመሰ! አምየን። አምየን።

Post by Weyane.is.dead » 19 Oct 2022, 19:56

:shock: :shock: :shock:

Post Reply