Page 1 of 1

እባካችሁ አሸማግሉኝ - ኤሎሄ አድኑኝ! የወያኔ በአንድ እጅ ማጨብጨብ። ኢትዮጵያ ግን አይቻልም - እጅ ስጡኝ

Posted: 18 Oct 2022, 16:59
by Abere
እባካችሁ አሸማግሉኝ - ኤሎሄ አድኑኝ! የወያኔ በአንድ እጅ ማጨብጨብ። ኢትዮጵያ ግን አይቻልም - እጅ ስጡኝ

ዐብይ አህመድ እደራደራለሁ ብሎ ገመዱን በእራሱ አንገት የሚሸመቅቅ ከሆነ ይታያል። መካሪ ከሌለው ብቻ ያደርገዋል። ለመሆኑ ከመቸ ወድህ ነው ደግሞ ዩኒ እና ዕU በየትኛው አገር ነው ሽማግሌ ሁነው የሚያውቁት። ለመሆኑ ማን አገር ነው በዚህ ሂደት ዕርቅ አድርጎ ሰላም ያወረደው? በተለይ በ3ኛው አለም ለመሆኑ ከመሃይማን ጋር መደረደር ይቻላል- ህግ እና ሞራል ያከብራሉ። ወያኔዎች ጦጣ ናቸው ሞኝ ጅብ ካገኙ በእራሳቸው ወጥመደ ገመድ ያስገቡታል። ወያኔን ማመን ቀብሮ ነው። ሰላም ገለመሌ የሚባል ቀልድ አይሰራም።