-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: Pro Abiy Mussa Faki calls for ceasefire; Abiy dumps PFDJ
ፈጣሪ ምድር ወርዶ አቁሙ ቢል ሰሚ አይኖርም። እዚህ ደረጃ ለመድረስ ምን ያህል ዝግጅትና መስዋእትነት እንደተከፈለ ማሰብ ጥሩ ነው። ማንም እንደፈለገው on and off የሚያረገው አይደለም።
Re: Pro Abiy Mussa Faki calls for ceasefire; Abiy dumps PFDJ
ከአክብሮት ጋር ፈጣሪን እንተወው _መንግስት ማድረግ ያለበት ነገር ቢኖር ወያኔን እንዳያንሰራራ መምታት ፤ ቁልፍ ቁልፍ የሆኑ ስትራቴጂክ ቦታዎች ላይ ጠንካራ ወታደር ማስፈር ፤ መንግስት አስተዳድሩ ስር ያሉ ትግራይ ተወላጆችን መንከባከብ ፤ ሌላው የትግራይ ህዝብ የወያኔን እጣፋንታ እንዲወስን ማድረግ፡፡ ሁሉም ነገር የሚፈታው በድርድር ነው፤ የኢትዮጵያ መንግስት ሁሉንም የትግራይ ወኪል ነን የሚሉ ድርጅቶች በሞላ እንዲሳተፉ ማድረግ አለበት ፤ፍኪም ይሁኑ ወይንም እውነተኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች መሳተፍ አለባችሁ ፡ የወያኔ የፖለቲካ ካቢታል ወድቋል፣ ከወታደራዊ ካፒታሉ ጋር ፤ የድሮው የፖለቲካ ግርማው የለም ስለዚህ ድሮ ፈርተው የደገፈቱንም ቢሆን ድሮ የሚቃወመውም ለትግራይ ውድመት ጸሀፊው ወያኔ ስለሆነ ተጠያቂ እንደሚያደርጉት ምንም ጥርጥር የለውም ፤
Re: Pro Abiy Mussa Faki calls for ceasefire; Abiy dumps PFDJ
Remember this one?
We'll negotiate while fighting & fight, while negotiating!
Meles chenawi