Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member+
Posts: 5074
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

ሰሞነኛው ኤርትራዊ ግጥም . . . 'ለሸለመጥማጧ ተራ ካድሪት'

Post by Meleket » 18 Oct 2022, 06:19

Meleket wrote:
17 Oct 2022, 08:09
Fiyameta wrote:
16 Oct 2022, 00:17


ነውረኛ ነገር እዚህ ኣደባባዪ ላይ ሳታፍር ማምጣቷ፡ ምንነቷን ፍንትው አድርጎ ቢያሳዬንም፡ ትንሽ ወረድ ብለን በሚገባት ቋንቋ መገሰጹን መርጠናል። በመሆኑም በተለመደው ኤርትራዊ ግጥማችን ኣድርገን ይህቺን ኣሳዳጊ የበደላት ነውረኛን፡ ኮርኮም እናደርጋታለን እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

ኣሁንም ኣሁንም ትለቃለች እርሷ
የ4 ሚልዬን ራሽን ኣንዴ በመጉረሷ! :mrgreen:

ኣውቀናል ኣውቀናል መንገዷን ኣውቀናል
ምን እንደለከፋት ይቺን የሰው ቀላል:lol:

ውሸትነው ማተቧ ቅጥፈትም ማዕረጓ፡
ታሪኩ ልዩ ነው ሞታለች በሰርጓ። :mrgreen:

ስድ ናት ስድ ናት ይቺ ተራ ካድሪት፡
እርቃኗን ወጥታለች ታላቋ ዘማዊት፡
ይቺ ሸለመጥማጥ ይቺ ፑቲናዊት።
:lol:

‘ባንዳ ነኝ’ ባትልም ምስክር ነው ስሟ፡
ምስራቅ ነኝ እያለች ምዕራብ መጋደሟ:lol:

በደንብ ኣውቀናታል ጌጧ ነው ነውር፡
ቀኑእኮ መሸባት እንዲሁ ስትዞር፡
ንስሃ ከሌለው፡ የዘማዊት ነገር ሲያልቅም ኣያምር። :mrgreen: ቢለናል . . .

ለበለጠ መረጃ እዚህ ያገኙናል ፡ -https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=291645