የአቢይ አህመድ መንግስት ሁለት አስቸኳይ አማራጮን መተግበር የግድ ይለዋል፣ ትግሬን በተመለከተ!
ከሁሉ አስቀድሞ ፓርላማው አንድ አጭር የነጋሪት ጋዜጣ ማወጅ አለበት ።
በዚያ የነጋሪት አዋጅ፤
(1) የትህነግ የትግሬ ክልል አስተዳዳሪነት መሻሩን፣
(2) ትህነግ እንደ ፖለቲካም ሆነ ሚሊታሪ ድርጅት መክሰሙና ሙሉ በሙሉ ሕገ ወጥ መሆኑን፣
(3) የትግሬ ህዝብ ካሁን በኋላ በሚያቋቁመው ወኪል ፓርቲ ውስጥ ማንኛውም የቀድሞ ትህነግ አባል ካለ ያ ፓርቲ በኢትዮጵያ ተቀባይነት እንደ ማይኖረው (ወንጀለኞች ስልሆኑ)፣
(4) የትግሬ ሕዝብ አዲስ ሰላማዊ ከወንጀል የጸዳ የፖለቲካ ድርጅት ፈጥሮ በኢትዮጵያ መንግስት ውስጥ እስከ ሚወከል ድረስ ላልተወሰነ ወራትም ሆነ አመታት በኢትዮጵያ ብሄራዊ ጦር ስር እንደ ሚተዳደር ግልጽ አድርጎ የሚደነግግ አዋጅ ማወጅ አለበት።
ሁለተኛው የላኛው እርምጃ እየተወሰደ ባለበት ተምሳሳይ ግዜ ፓርላማውና የብሄራዊ ውይይት ኮሚሽን ስር ነቀል የክልሎችና የጎሳው ፌዴሬሽን ላይ ረፎርም ለአገር አቀፍ ውይይትና ጉባኤ ማቅረብ አለበት ።
እነዚህን ሳያደርግ ከቀረ ያቢይ መንግስት ለረጅም የትግሬ የጎሬላ ጦርነትና ለትህነግ ተመልሶ ማንሰራራት ታሪክ የማይረሳው አሳዛኝ እድል በመስጠት ሌላ አራተኛ ዙር ግዙፍ ጦርነት እንደ ሚኖር ጥርጥር የለውም ።
ይህም የሚሆነው አሜርካና አውሮፓ ስለሚፈልጉትና ኢትዮጵያን ላንዴም ለሁሌም ለማፍረስ ክፍት እድል ስለሚኖራቸው ነው ። አቢይ አህመድ አሜሪካና አውሮፓ ከጅርባው እንዲወርዱለት ከፈልገ ቀላሉ መንገድ ትህነግን ሙልጭ አድርጎ ማፍረስ ብቻ ነው ያለበት ። ጆሮ ያለው ይስማ !
ሆረስ አይነ ኩሉ

Last edited by Horus on 18 Oct 2022, 02:05, edited 1 time in total.
Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ሁለት አስቸኳይ አማራጮን መተግበር የግድ ይለዋል፣ ትግሬን በተመለከተ!
"የኢትዮጵያ መንግስት የአገሪቱን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ለማስጠበቅና ኢትዮጵያን ከውጪም ሆነ ከውስጥ ጠላቶች ለመጠበቅ ሲል በትግራይ ክልል የሚገኙ የአየር ማረፊያዎችና የፌዴራል መንግስት ተቋማትን እንደሚቆጣጠር አስታወቀ።"
ቁጥር 4 ማለት ነው
እስቲ አሁን አሜሪካና ግብጽ መሳሪያ ለማቀበል ይሞክሩ?
ቁጥር 4 ማለት ነው

እስቲ አሁን አሜሪካና ግብጽ መሳሪያ ለማቀበል ይሞክሩ?
Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ሁለት አስቸኳይ አማራጮን መተግበር የግድ ይለዋል፣ ትግሬን በተመለከተ!
ሽሜው - የአብይ አላማ አማራና ትግሬን መጨረሻ የሌለው ጦርነት ውስጥ ከቶ፣ የኦሮሞን አምባገነንነት ማራዘምና ስልጣንን ማጠናከር ነው እያልክ ስታሟርት አልነበረም? ፋኖ የመንግስት ወታደሮችን መሳሪያ ይዝረፍ ከሚሉት ንፍጣሞች ጋርም ስትሞዳሞድ ነበር። ምንድነው ሃሳብህን ዛሬ ኦፕቲሚስቲክ ያደረገው?
Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ሁለት አስቸኳይ አማራጮን መተግበር የግድ ይለዋል፣ ትግሬን በተመለከተ!
I agree with you on this, for the first time.
ሆረስ የሚባል ሰውዬ ግራ የገባው ደካማ ሰው ነው። ኦነግን እየላከለት ነው እሱ እዚ አብይ አብይ ይላል። ተረኛው ሟች እራሱ እንደሆነ እኮ ያውቀዋል።
ይሄን ዜና ተመልከት ይባልልኝ ይሄ ግራ የገባው ሽማግሌ
ሆረስ የሚባል ሰውዬ ግራ የገባው ደካማ ሰው ነው። ኦነግን እየላከለት ነው እሱ እዚ አብይ አብይ ይላል። ተረኛው ሟች እራሱ እንደሆነ እኮ ያውቀዋል።

ይሄን ዜና ተመልከት ይባልልኝ ይሄ ግራ የገባው ሽማግሌ
Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ሁለት አስቸኳይ አማራጮን መተግበር የግድ ይለዋል፣ ትግሬን በተመለከተ!
አንተ ሹክሻክ፣
ሂድን የጻፍኩትን ጥቀስ፣ ሁሉም እዚህ ፎረም አለ ። እኔ እንደንተ ዉጊያ ከተደረገ በጓላ ወሬ አላናፍስም። አንድ ነገር ከመደረጉ በፊት አስቀድሜ ምን እንደ ሚደረግ ነው የምነግርህ ። የማያልቅ ጦርነት እንዳይሆን ከፈለክ የምነግርህን አድርግ። ይ ካልሆነ ዛሬም ደግሜ ነግሬሃሉ፣ ያን ከላይ ያልኩትን ካላዳረክ አንድም ለረጅም ጎሬላ ጦርነት አልያም ለ3ኝ፣ 4ኝ ጦርነት ወጣት መለልም። ሰላም ይህን ሁሉ ስትሞጫጭር አንዴም ሆነ ብለው ስለፖለቲካ ሰዋስው አታስብም ማለት ነው ። ደሞ ደሞ ወደ ስድብ እንድሄድ ክልፈለክ የጻፍኩት ሁሉ እዚህ ስላለ ጥቅህ ተቸጠኝ። ላንተ ፖለቲካ አላዋቂነት እኔ ልተች ከቶም አይቻልም ። እኔ በፋኖ ላይ የጻፍኩት አንድ ጽሁፍ ካለ ጥቀስ!! ሹክሻክ! የእኔ አቋም ዛሬ አይደለም ስፈጠር ጀምሮ ባንድ ሉአላዊ አገር መኖር ያለበት አንድ የጦር ሰራዊት ነው በቃ ። ከዚህ ሌላ የጻፍኩት ካለ ጥቀስ። እንዳንተ ካለ ሹክሻክ የሚለየኝ እኔ በአንድ አገር የመንግስት አስፈላጊነት የሚገባኝ ምራቅ የዋጥኩ የፖለቲካ እንሰሳ ስሆን መንግስት ለስልጣኑ ሲል ብሄራዊ ጥቅሞችን እንዴት ማኒፑሌት እንደ እንደ ሚያደርግ ጠንቅቄ የማውቅ የሰው ልጅ መብት ጠበቃ ነኝ ። አንተ ሁለቱም ነገሮች የማይገቡህ የፖልቲካ ገዋ ነህ!
Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ሁለት አስቸኳይ አማራጮን መተግበር የግድ ይለዋል፣ ትግሬን በተመለከተ!
በኢትዮጵያ ትልቁ የኒዩክሌር ቦምብ የተቀመመው በወያኔ የዴዴቢት ኢ-ህገ መንግስት እና እንደ ፍየል መንታ መንታ ክልሎችን እያዋለደ ያለው የጎሳ ፌደሬሽን ነው። ኢትዮጵያዊያን ጦርነት አሸነፍን ማለት የሚችሉት ይህን ደደብ ኢ-ህገ መንግስት ቀዳደው ሲጥሉ እና እንደ ዜጋ ማሰብ፤መደራጀት፤ መምረጥ እና መመረጥ ሲችሉ እንጅ እንደ ዱር አውሬ በመንጋ በመንጋ በመሆን በጎሳ ጎበዝ አለቃ እየተመሩ ትግል እና ግጭት ውስጥ በመኖር አይደለም። በጎሳ ደመ-ነፋሳዊ እሳቤ ሳይሆን በሰዋዊነት፤በሞራል እና ስነ-ምግባር መኖር ሲቻል ያኔ ዜጋ በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል እንደ አውሬ ሳይታደን፤ ለደህንነቱ እና ለንብረቱ ሳይሰጋ መኖር ሲችል አገራችን በእውነትም ጽኑ ሰላም አትርፋለች።ጎሳ ጎሳዎችን እየገዛ 1ኛ፣ 2ኛ እና 3ኛ የዜጋዎች ደረጃ በተንሰራፉበት አገር ጦርነት እና ግጭት ይቆማል ብሎ ማሰብ ቅዠት ነው።
በአለም ደረጃ ከፓለቲካ እን ስነ-መንግስት አንጻር የኢትዮጵያ ብቻ ጤናማ ያልሆነ ያፈነገጠ ስርዐት ነው። The only deviant and abnormal political system of governance. Until this day, Ethiopia has been under an insane and weir political system of governance. It should be replace with standard and acceptable system of governance.

-
- Senior Member
- Posts: 12399
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ሁለት አስቸኳይ አማራጮን መተግበር የግድ ይለዋል፣ ትግሬን በተመለከተ!
Is the channel here yours, Horus?Horus wrote: ↑18 Oct 2022, 00:32ከሁሉ አስቀድሞ ፓርላማው አንድ አጭር የነጋሪት ጋዜጣ ማወጅ አለበት ።
በዚያ የነጋሪት አዋጅ፤
(1) የትህነግ የትግሬ ክልል አስተዳዳሪነት መሻሩን፣
(2) ትህነግ እንደ ፖለቲካም ሆነ ሚሊታሪ ድርጅት መክሰሙና ሙሉ በሙሉ ሕገ ወጥ መሆኑን፣
(3) የትግሬ ህዝብ ካሁን በኋላ በሚያቋቁመው ወኪል ፓርቲ ውስጥ ማንኛውም የቀድሞ ትህነግ አባል ካለ ያ ፓርቲ በኢትዮጵያ ተቀባይነት እንደ ማይኖረው (ወንጀለኞች ስልሆኑ)፣
(4) የትግሬ ሕዝብ አዲስ ሰላማዊ ከወንጀል የጸዳ የፖለቲካ ድርጅት ፈጥሮ በኢትዮጵያ መንግስት ውስጥ እስከ ሚወከል ድረስ ላልተወሰነ ወራትም ሆነ አመታት በኢትዮጵያ ብሄራዊ ጦር ስር እንደ ሚተዳደር ግልጽ አድርጎ የሚደነግግ አዋጅ ማወጅ አለበት።
ሁለተኛው የላኛው እርምጃ እየተወሰደ ባለበት ተምሳሳይ ግዜ ፓርላማውና የብሄራዊ ውይይት ኮሚሽን ስር ነቀል የክልሎችና የጎሳው ፌዴሬሽን ላይ ረፎርም ለአገር አቀፍ ውይይትና ጉባኤ ማቅረብ አለበት ።
እነዚህን ሳያደርግ ከቀረ ያቢይ መንግስት ለረጅም የትግሬ የጎሬላ ጦርነትና ለትህነግ ተመልሶ ማንሰራራት ታሪክ የማይረሳው አሳዛኝ እድል በመስጠት ሌላ አራተኛ ዙር ግዙፍ ጦርነት እንደ ሚኖር ጥርጥር የለውም ።
ይህም የሚሆነው አሜርካና አውሮፓ ስለሚፈልጉትና ኢትዮጵያን ላንዴም ለሁሌም ለማፍረስ ክፍት እድል ስለሚኖራቸው ነው ። አቢይ አህመድ አሜሪካና አውሮፓ ከጅርባው እንዲወርዱለት ከፈልገ ቀላሉ መንገድ ትህነግን ሙልጭ አድርጎ ማፍረስ ብቻ ነው ያለበት ። ጆሮ ያለው ይስማ !
ሆረስ አይነ ኩሉ
I just felt the message is similar in the contents.
ትህነግ ድሮ ነዉ ዱቄት የሆነዉ፣ ችግሩ ዱቄቱ አየር ላይ ተበትኖ በአፍንጫ እየገባብን እየስነጠስን ነበር፣ አሁን አየሩን ማጽዳት ያስፈልገል።
ዱቄቱን እንደገና ሰብስቦ ማቡከት ና ዳቦ ማደረግ ግን ከአሁን ቧሃለ አይቻልም።
Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ሁለት አስቸኳይ አማራጮን መተግበር የግድ ይለዋል፣ ትግሬን በተመለከተ!
መቼም ይህ መሃንዲስ ተንታኝ እጅግ የሚጥመኝ ሰው ነው ። አሁን የሚለው እጅግ ትክክል ነው ። አሁን መላ የምዕራብ አለም በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ፕሬሸር በመጣል ነህ ትህነግን ለማዳን እየተነሱ ነው ። ለዚህ ነው እኔ ትህነግ ሙሉ በሙሉ ካልጠፋ የትግሬ ጦርነት አይቆምም የምለው ።
Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ሁለት አስቸኳይ አማራጮን መተግበር የግድ ይለዋል፣ ትግሬን በተመለከተ!
ምን ጥልቅ አደረገህ፣ የእርጎ ዝንብ? አንድ ሆረስ ወላዋይ ፣ ከአንድ ሺህ የትኅነግ ተባይ!
union wrote: ↑18 Oct 2022, 08:40I agree with you on this, for the first time.
ሆረስ የሚባል ሰውዬ ግራ የገባው ደካማ ሰው ነው። ኦነግን እየላከለት ነው እሱ እዚ አብይ አብይ ይላል። ተረኛው ሟች እራሱ እንደሆነ እኮ ያውቀዋል።![]()
ይሄን ዜና ተመልከት ይባልልኝ ይሄ ግራ የገባው ሽማግሌ
Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ሁለት አስቸኳይ አማራጮን መተግበር የግድ ይለዋል፣ ትግሬን በተመለከተ!
ሽሜው - በፕሮግኖሲስማ በጣም ውዳቂ መሆንክን አስመስክረሃል፤
- ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠራሉ
- ትራምፕ ኢምፒች ይደረጋል
- አብይ አታቱርክ ነው
- ኢዜማ ሜጆሪቲ ያሸንፋል
- ፕሬዘዳንቷ በሊሞዚን እንጂ በአውቶብስ እንደሌላ አፍሪካውያን አልተጓዘችም
- አብይ የማያልቅ ጦርነት እንዲሆን ይፈልጋል
- አብይ ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል
- አማሮች እንዲህ ናቸው ኦሮሞዎች እንዲያ ናቸው
- ጉራጌዎች አንደኞች ነን
አንተ የላላህ ጭንጋፍ ሽማግሌ ፣ ልቀጥል እንዴ?

Horus wrote: ↑18 Oct 2022, 10:24አንተ ሹክሻክ፣
ሂድን የጻፍኩትን ጥቀስ፣ ሁሉም እዚህ ፎረም አለ ። እኔ እንደንተ ዉጊያ ከተደረገ በጓላ ወሬ አላናፍስም። አንድ ነገር ከመደረጉ በፊት አስቀድሜ ምን እንደ ሚደረግ ነው የምነግርህ ። የማያልቅ ጦርነት እንዳይሆን ከፈለክ የምነግርህን አድርግ። ይ ካልሆነ ዛሬም ደግሜ ነግሬሃሉ፣ ያን ከላይ ያልኩትን ካላዳረክ አንድም ለረጅም ጎሬላ ጦርነት አልያም ለ3ኝ፣ 4ኝ ጦርነት ወጣት መለልም። ሰላም ይህን ሁሉ ስትሞጫጭር አንዴም ሆነ ብለው ስለፖለቲካ ሰዋስው አታስብም ማለት ነው ። ደሞ ደሞ ወደ ስድብ እንድሄድ ክልፈለክ የጻፍኩት ሁሉ እዚህ ስላለ ጥቅህ ተቸጠኝ። ላንተ ፖለቲካ አላዋቂነት እኔ ልተች ከቶም አይቻልም ። እኔ በፋኖ ላይ የጻፍኩት አንድ ጽሁፍ ካለ ጥቀስ!! ሹክሻክ! የእኔ አቋም ዛሬ አይደለም ስፈጠር ጀምሮ ባንድ ሉአላዊ አገር መኖር ያለበት አንድ የጦር ሰራዊት ነው በቃ ። ከዚህ ሌላ የጻፍኩት ካለ ጥቀስ። እንዳንተ ካለ ሹክሻክ የሚለየኝ እኔ በአንድ አገር የመንግስት አስፈላጊነት የሚገባኝ ምራቅ የዋጥኩ የፖለቲካ እንሰሳ ስሆን መንግስት ለስልጣኑ ሲል ብሄራዊ ጥቅሞችን እንዴት ማኒፑሌት እንደ እንደ ሚያደርግ ጠንቅቄ የማውቅ የሰው ልጅ መብት ጠበቃ ነኝ ። አንተ ሁለቱም ነገሮች የማይገቡህ የፖልቲካ ገዋ ነህ!
Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ሁለት አስቸኳይ አማራጮን መተግበር የግድ ይለዋል፣ ትግሬን በተመለከተ!
ሹክሻክSelam/ wrote: ↑18 Oct 2022, 11:27ሽሜው - በፕሮግኖሲስማ በጣም ውዳቂ መሆንክን አስመስክረሃል፤
- ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠራሉ
- ትራምፕ ኢምፒች ይደረጋል
- አብይ አታቱርክ ነው
- ኢዜማ ሜጆሪቲ ያሸንፋል
- ፕሬዘዳንቷ በሊሞዚን እንጂ በአውቶብስ እንደሌላ አፍሪካውያን አልተጓዘችም
- አብይ የማያልቅ ጦርነት እንዲሆን ይፈልጋል
- አብይ ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል
- አማሮች እንዲህ ናቸው ኦሮሞዎች እንዲያ ናቸው
- ጉራጌዎች አንደኞች ነን
አንተ የላላህ ጭንጋፍ ሽማግሌ ፣ ልቀጥል እንዴ?
Horus wrote: ↑18 Oct 2022, 10:24አንተ ሰላም የተባልክ ሹክሻክ፣
ሂድን የጻፍኩትን ጥቀስ፣ ሁሉም እዚህ ፎረም አለ ። እኔ እንደንተ ዉጊያ ከተደረገ በጓላ ወሬ አላናፍስም። አንድ ነገር ከመደረጉ በፊት አስቀድሜ ምን እንደ ሚደረግ ነው የምነግርህ ። የማያልቅ ጦርነት እንዳይሆን ከፈለክ የምነግርህን አድርግ። ይ ካልሆነ ዛሬም ደግሜ ነግሬሃሉ፣ ያን ከላይ ያልኩትን ካላዳረክ አንድም ለረጅም ጎሬላ ጦርነት አልያም ለ3ኝ፣ 4ኝ ጦርነት ወጣት መለልም። ሰላም ይህን ሁሉ ስትሞጫጭር አንዴም ሆነ ብለው ስለፖለቲካ ሰዋስው አታስብም ማለት ነው ። ደሞ ደሞ ወደ ስድብ እንድሄድ ክልፈለክ የጻፍኩት ሁሉ እዚህ ስላለ ጥቅህ ተቸጠኝ። ላንተ ፖለቲካ አላዋቂነት እኔ ልተች ከቶም አይቻልም ። እኔ በፋኖ ላይ የጻፍኩት አንድ ጽሁፍ ካለ ጥቀስ!! ሹክሻክ! የእኔ አቋም ዛሬ አይደለም ስፈጠር ጀምሮ ባንድ ሉአላዊ አገር መኖር ያለበት አንድ የጦር ሰራዊት ነው በቃ ። ከዚህ ሌላ የጻፍኩት ካለ ጥቀስ። እንዳንተ ካለ ሹክሻክ የሚለየኝ እኔ በአንድ አገር የመንግስት አስፈላጊነት የሚገባኝ ምራቅ የዋጥኩ የፖለቲካ እንሰሳ ስሆን መንግስት ለስልጣኑ ሲል ብሄራዊ ጥቅሞችን እንዴት ማኒፑሌት እንደ እንደ ሚያደርግ ጠንቅቄ የማውቅ የሰው ልጅ መብት ጠበቃ ነኝ ። አንተ ሁለቱም ነገሮች የማይገቡህ የፖልቲካ ገዋ ነህ!
ለምን አትቀጥልም? ቀድሜ ነግሬሃለኮ ። አሁን እዚህ የምትሞጫጭረው አነ እንዴት እኔን እንደ ምታነብ እንጂ እኔ ያልኩትን ነገር መችና በምን ኮንቴክስት እንዳልኩት ማቅረብ የማትችል የራስክን ፐርሰፕሽን አንተ አምነህ ያን እንደ ሪያሊቲ የምትቀባጥር deadhead ነህ ። አንድ ኤቬንትም ሆነ የአንድ ሰው ፍላጎትና ተግባር ትርጉም ያ ሁኒታ ካለበት ከነበረበት መዘህ አውጥተህ ራስክን የምታሳምን አላሳቢ ሰው ነህ ። አሁን ደግሜ ልጠይቅህ ለምን እነዚህ ያልኳቸውን ነገሮች ያልኩበት ሃረግ ና ለምን እንዳልኩት ያደረኩትን ክርክር ጭምር አታቀርብም !! አሳፋሪ ቁንጽ አንጎላም !!!
DTT
ዛሬ ላይ የኢትዮጵያ ጊኦእስትራተጂክ አጋር ወይም ወዳጅ አሜሪካ አይደለችም፣ ሩሲያና ቻይና ናቸው ። አሜሪካ ለ50 አመት ከትግሬ ወያኔ ጋር ባደረጉት መሾራመጥ አይደለም ኢትዮጵያ ካፍሪካ ሊባረሩ ነበር የዛሬ አመት ። ትላንት ባህር ዳር በነበረው ፎረም ሃለማሪያም አሜሪካንን እኛ እንደ አገር ያለም ዲፕሎምሲ ስናካሂድ አሜሪካ አገር አይደለም መሬቷ አይታወቅም ያለው አባባል እኔ ብዙ ግዜ ያልኩት ቢሆንም ልቤን አሙቆታል ። አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር እንደ ተቆራረጡ ያውቁታል ። ይህም የሆነው ድሮ ለግብጽ ሲሉ ከዚያ ከትህነግ ጋር በመርሞጥ ነው ። ትህነግ ያሜሪካ አሰት ሳይሆን ሊያቢሊቲ ነው ። ያውቁታል ። ሆኖም አሁን ወያኔን ሲከዱ ቀስ ብለው መሆን አለበት፣ ሶፍት ላንዲንግ ይባላል። ቶሎ የሚከዳ ሱፐር ፓወር የሌሎችን እምነት ስለሚያሳጣው ። ስለዚህ ዛሬ ላይ ውስጥ ውስጡን ካቢይ ጋር እየፈደሉ ውጭ ውጩን ስለወያኔ መግለጫ በያፈሱ ዘዴ እናውቀዋለን ። ዞሮ ዞሮ ያሜሪካ ስሌት እንዴት አድርገው ኢትዮጵያን ከሩሲያና ቻይና ለማላቀቅ ነው ! ያ አሁን አቢይ ዋጋውን አስወድዶታል ቴክኖሎጂና ዘመናዊ ሜካኝዘድ እርሻ ካልሰጣችሁን ወግዱ ብሏል ። ኢትዮጵያን በወረራ መያዝ እንደ ማይቻል ያውቁታል ። ከአባይ ግድብ በኋላ በብድር አማካይነት ማንበርከክ እንደ ማይችሉት እየገባቸው ነው ። ስለዚህ ለተወሰነ ግዜ ስለወያኔ ሆይ ሆይ ብለው እንዴት ወደ ኢትዮጳና አፍሪካ ገበያ እንደ ሚመለሱ መፈደል ይጀምራሉ ። አቢይ የጎሳ ፖለቲካ ካላጠፋ ይሳካላቸዋል ። የጎሳ ፖለቲካ ወያኔን ካጠፋ አሜሪካ እንደ ማንኛውም ታላቅ አገር መጫን ሳይሆን መፎካከር ትጀምራለች ። እኛም አሜሪካ ተፎካካሪ እንጂ አለቃችን እንድትሆን ከቶም አንፈቅድም። አቢይ ይመጣል! አቢይ ይሄዳል ! ኢትዮጵያ እንደ ኢትዮጵያ ነው የምትቀጥለው!!! ይህን ሃቅ ሃይለማሪያም እንኳ ደግሞታል ።
Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ሁለት አስቸኳይ አማራጮን መተግበር የግድ ይለዋል፣ ትግሬን በተመለከተ!
Union,
You finally figured out Horror. This dude will never change. He looked at every thing from an ethnic angle. Most of the elites from his generations are opportunistic and always look at things with what is for me and my village mentality.
He is a political science graduate. He has never done anything with it except bragging about it. He is a resident of America unable to find a job with the soft course he graduated with. Taxi driver or a parking lot attendant- that is who he is.
Just tell me, how a person of Horror’s education, who lived in America for 40 years thinks like this? It is not only him, the entire generation of the 60s are like that.

አንቺ መሃይም ትውልድ፣ ይህው ዛሬም እኮ የዚያ ታላቅ ትውልድ ጭንቅላት ነው የሚያስተምርሽ! ዛሬም ጠዋት ተነስተህ ያ ትውልድ ነው ነፍስ የሚዘራብህ! ገዋ ራስ ያ ትውልድ እያማረህ ይቅርብህ ገና ሃና ሃ አጋጥመህ ስንኝ ማትቋጥር አላሳቢ ናዕትRight wrote: ↑18 Oct 2022, 13:11Union,
You finally figured out Horror. This dude will never change. He looked at every thing from an ethnic angle. Most of the elites from his generations are opportunistic and always look at things with what is for me and my village mentality.
He is a political science graduate. He has never done anything with it except bragging about it. He is a resident of America unable to find a job with the soft course he graduated with. Taxi driver or a parking lot attendant- that is who he is.
Just tell me, how a person of Horror’s education, who lived in America for 40 years thinks like this? It is not only him, the entire generation of the 60s are like that.

Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ሁለት አስቸኳይ አማራጮን መተግበር የግድ ይለዋል፣ ትግሬን በተመለከተ!
የትህነግ ሴሎችን ተጠንቀቁ በቃ ! ካንድ እስከ 2 አመት ወታደራዊ አገዛዝ ዴታ ነው ።
Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ሁለት አስቸኳይ አማራጮን መተግበር የግድ ይለዋል፣ ትግሬን በተመለከተ!
አንበጣ
አንቺን ለአንድ ቀን እንደሰው ቆጥሬ ባናግርሽ አልተመቸሽም አይደል?
እስቲ በትግርኛ አንበጣ በይ እስቲ አንዴ

Selam/ wrote: ↑18 Oct 2022, 11:11ምን ጥልቅ አደረገህ፣ የእርጎ ዝንብ? አንድ ሆረስ ወላዋይ ፣ ከአንድ ሺህ የትኅነግ ተባይ!
union wrote: ↑18 Oct 2022, 08:40I agree with you on this, for the first time.
ሆረስ የሚባል ሰውዬ ግራ የገባው ደካማ ሰው ነው። ኦነግን እየላከለት ነው እሱ እዚ አብይ አብይ ይላል። ተረኛው ሟች እራሱ እንደሆነ እኮ ያውቀዋል።![]()
ይሄን ዜና ተመልከት ይባልልኝ ይሄ ግራ የገባው ሽማግሌ
Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ሁለት አስቸኳይ አማራጮን መተግበር የግድ ይለዋል፣ ትግሬን በተመለከተ!
Maferia Horror,
at this point in your life you should have at least learned how to give back to society. All your focus is by how much you can get from Ethiopia.
You prescribed Russia to poor Ethiopia and chose America for you and your family.
You know Abiye Ahmed is a con man out their to hurt Ethiopia but you support him because you are looking for a scrap from Oromuma. LEBA.

ሽሜው - ሰላም ጋ የማስታወስ ችግር የለም። I am like a hawk! ቀኑን እሳሳት ይሆናል እንጂ እያንዳንዷን ዐርፍተ ነገር በምን አቋምና ይዘት እንደቀባጠርካት በደንብ አድርጌ አስታውሳለሁ።
ሹክሻክ ይብላህና፣ የጉራጌ በሹካ ማንኪያ መብላት የስልጣኔ የበላይነት መለኪያ ነው ካልከኝ ወዲያ እሞቦጭ ብለህ ወርደህ ሊጣሊጥ ሆነህብኛል። እንዴ ተፈሪ መኮንን መቀባጠር ነው እንዴ ያስተማሩህ ወይንስ መጃጀቱ የባሰ እያጠበበህ ነው? ወናፍ!

Horus wrote: ↑18 Oct 2022, 11:47ሹክሻክSelam/ wrote: ↑18 Oct 2022, 11:27ሽሜው - በፕሮግኖሲስማ በጣም ውዳቂ መሆንክን አስመስክረሃል፤
- ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠራሉ
- ትራምፕ ኢምፒች ይደረጋል
- አብይ አታቱርክ ነው
- ኢዜማ ሜጆሪቲ ያሸንፋል
- ፕሬዘዳንቷ በሊሞዚን እንጂ በአውቶብስ እንደሌላ አፍሪካውያን አልተጓዘችም
- አብይ የማያልቅ ጦርነት እንዲሆን ይፈልጋል
- አብይ ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል
- አማሮች እንዲህ ናቸው ኦሮሞዎች እንዲያ ናቸው
- ጉራጌዎች አንደኞች ነን
አንተ የላላህ ጭንጋፍ ሽማግሌ ፣ ልቀጥል እንዴ?
Horus wrote: ↑18 Oct 2022, 10:24አንተ ሰላም የተባልክ ሹክሻክ፣
ሂድን የጻፍኩትን ጥቀስ፣ ሁሉም እዚህ ፎረም አለ ። እኔ እንደንተ ዉጊያ ከተደረገ በጓላ ወሬ አላናፍስም። አንድ ነገር ከመደረጉ በፊት አስቀድሜ ምን እንደ ሚደረግ ነው የምነግርህ ። የማያልቅ ጦርነት እንዳይሆን ከፈለክ የምነግርህን አድርግ። ይ ካልሆነ ዛሬም ደግሜ ነግሬሃሉ፣ ያን ከላይ ያልኩትን ካላዳረክ አንድም ለረጅም ጎሬላ ጦርነት አልያም ለ3ኝ፣ 4ኝ ጦርነት ወጣት መለልም። ሰላም ይህን ሁሉ ስትሞጫጭር አንዴም ሆነ ብለው ስለፖለቲካ ሰዋስው አታስብም ማለት ነው ። ደሞ ደሞ ወደ ስድብ እንድሄድ ክልፈለክ የጻፍኩት ሁሉ እዚህ ስላለ ጥቅህ ተቸጠኝ። ላንተ ፖለቲካ አላዋቂነት እኔ ልተች ከቶም አይቻልም ። እኔ በፋኖ ላይ የጻፍኩት አንድ ጽሁፍ ካለ ጥቀስ!! ሹክሻክ! የእኔ አቋም ዛሬ አይደለም ስፈጠር ጀምሮ ባንድ ሉአላዊ አገር መኖር ያለበት አንድ የጦር ሰራዊት ነው በቃ ። ከዚህ ሌላ የጻፍኩት ካለ ጥቀስ። እንዳንተ ካለ ሹክሻክ የሚለየኝ እኔ በአንድ አገር የመንግስት አስፈላጊነት የሚገባኝ ምራቅ የዋጥኩ የፖለቲካ እንሰሳ ስሆን መንግስት ለስልጣኑ ሲል ብሄራዊ ጥቅሞችን እንዴት ማኒፑሌት እንደ እንደ ሚያደርግ ጠንቅቄ የማውቅ የሰው ልጅ መብት ጠበቃ ነኝ ። አንተ ሁለቱም ነገሮች የማይገቡህ የፖልቲካ ገዋ ነህ!
ለምን አትቀጥልም? ቀድሜ ነግሬሃለኮ ። አሁን እዚህ የምትሞጫጭረው አነ እንዴት እኔን እንደ ምታነብ እንጂ እኔ ያልኩትን ነገር መችና በምን ኮንቴክስት እንዳልኩት ማቅረብ የማትችል የራስክን ፐርሰፕሽን አንተ አምነህ ያን እንደ ሪያሊቲ የምትቀባጥር deadhead ነህ ። አንድ ኤቬንትም ሆነ የአንድ ሰው ፍላጎትና ተግባር ትርጉም ያ ሁኒታ ካለበት ከነበረበት መዘህ አውጥተህ ራስክን የምታሳምን አላሳቢ ሰው ነህ ። አሁን ደግሜ ልጠይቅህ ለምን እነዚህ ያልኳቸውን ነገሮች ያልኩበት ሃረግ ና ለምን እንዳልኩት ያደረኩትን ክርክር ጭምር አታቀርብም !! አሳፋሪ ቁንጽ አንጎላም !!!
DTT
ዛሬ ላይ የኢትዮጵያ ጊኦእስትራተጂክ አጋር ወይም ወዳጅ አሜሪካ አይደለችም፣ ሩሲያና ቻይና ናቸው ። አሜሪካ ለ50 አመት ከትግሬ ወያኔ ጋር ባደረጉት መሾራመጥ አይደለም ኢትዮጵያ ካፍሪካ ሊባረሩ ነበር የዛሬ አመት ። ትላንት ባህር ዳር በነበረው ፎረም ሃለማሪያም አሜሪካንን እኛ እንደ አገር ያለም ዲፕሎምሲ ስናካሂድ አሜሪካ አገር አይደለም መሬቷ አይታወቅም ያለው አባባል እኔ ብዙ ግዜ ያልኩት ቢሆንም ልቤን አሙቆታል ። አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር እንደ ተቆራረጡ ያውቁታል ። ይህም የሆነው ድሮ ለግብጽ ሲሉ ከዚያ ከትህነግ ጋር በመርሞጥ ነው ። ትህነግ ያሜሪካ አሰት ሳይሆን ሊያቢሊቲ ነው ። ያውቁታል ። ሆኖም አሁን ወያኔን ሲከዱ ቀስ ብለው መሆን አለበት፣ ሶፍት ላንዲንግ ይባላል። ቶሎ የሚከዳ ሱፐር ፓወር የሌሎችን እምነት ስለሚያሳጣው ። ስለዚህ ዛሬ ላይ ውስጥ ውስጡን ካቢይ ጋር እየፈደሉ ውጭ ውጩን ስለወያኔ መግለጫ በያፈሱ ዘዴ እናውቀዋለን ። ዞሮ ዞሮ ያሜሪካ ስሌት እንዴት አድርገው ኢትዮጵያን ከሩሲያና ቻይና ለማላቀቅ ነው ! ያ አሁን አቢይ ዋጋውን አስወድዶታል ቴክኖሎጂና ዘመናዊ ሜካኝዘድ እርሻ ካልሰጣችሁን ወግዱ ብሏል ። ኢትዮጵያን በወረራ መያዝ እንደ ማይቻል ያውቁታል ። ከአባይ ግድብ በኋላ በብድር አማካይነት ማንበርከክ እንደ ማይችሉት እየገባቸው ነው ። ስለዚህ ለተወሰነ ግዜ ስለወያኔ ሆይ ሆይ ብለው እንዴት ወደ ኢትዮጳና አፍሪካ ገበያ እንደ ሚመለሱ መፈደል ይጀምራሉ ። አቢይ የጎሳ ፖለቲካ ካላጠፋ ይሳካላቸዋል ። የጎሳ ፖለቲካ ወያኔን ካጠፋ አሜሪካ እንደ ማንኛውም ታላቅ አገር መጫን ሳይሆን መፎካከር ትጀምራለች ። እኛም አሜሪካ ተፎካካሪ እንጂ አለቃችን እንድትሆን ከቶም አንፈቅድም። አቢይ ይመጣል! አቢይ ይሄዳል ! ኢትዮጵያ እንደ ኢትዮጵያ ነው የምትቀጥለው!!! ይህን ሃቅ ሃይለማሪያም እንኳ ደግሞታል ።
Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ሁለት አስቸኳይ አማራጮን መተግበር የግድ ይለዋል፣ ትግሬን በተመለከተ!
የእርጎ ዝንብ - I don’t want a woyane minion to be attached to me in any form or manner. No way, KIFFU!
union wrote: ↑18 Oct 2022, 16:15አንበጣ
አንቺን ለአንድ ቀን እንደሰው ቆጥሬ ባናግርሽ አልተመቸሽም አይደል?![]()
እስቲ በትግርኛ አንበጣ በይ እስቲ አንዴ![]()
Selam/ wrote: ↑18 Oct 2022, 11:11ምን ጥልቅ አደረገህ፣ የእርጎ ዝንብ? አንድ ሆረስ ወላዋይ ፣ ከአንድ ሺህ የትኅነግ ተባይ!
union wrote: ↑18 Oct 2022, 08:40I agree with you on this, for the first time.
ሆረስ የሚባል ሰውዬ ግራ የገባው ደካማ ሰው ነው። ኦነግን እየላከለት ነው እሱ እዚ አብይ አብይ ይላል። ተረኛው ሟች እራሱ እንደሆነ እኮ ያውቀዋል።![]()
ይሄን ዜና ተመልከት ይባልልኝ ይሄ ግራ የገባው ሽማግሌ
Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ሁለት አስቸኳይ አማራጮን መተግበር የግድ ይለዋል፣ ትግሬን በተመለከተ!
ሽሜው - That's exactly the problem with the old generation. You think, you are irreplaceable and therefore you trash young people as though you’re entitled to do so. You know where all this negativity comes from? It’s because you’re afraid and insecure. Please yield to the youth and retire in grace.
Horus wrote: ↑18 Oct 2022, 13:52አንቺ መሃይም ትውልድ፣ ይህው ዛሬም እኮ የዚያ ታላቅ ትውልድ ጭንቅላት ነው የሚያስተምርሽ! ዛሬም ጠዋት ተነስተህ ያ ትውልድ ነው ነፍስ የሚዘራብህ! ገዋ ራስ ያ ትውልድ እያማረህ ይቅርብህ ገና ሃና ሃ አጋጥመህ ስንኝ ማትቋጥር አላሳቢ ናዕትRight wrote: ↑18 Oct 2022, 13:11Union,
You finally figured out Horror. This dude will never change. He looked at every thing from an ethnic angle. Most of the elites from his generations are opportunistic and always look at things with what is for me and my village mentality.
He is a political science graduate. He has never done anything with it except bragging about it. He is a resident of America unable to find a job with the soft course he graduated with. Taxi driver or a parking lot attendant- that is who he is.
Just tell me, how a person of Horror’s education, who lived in America for 40 years thinks like this? It is not only him, the entire generation of the 60s are like that.![]()
![]()
Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ሁለት አስቸኳይ አማራጮን መተግበር የግድ ይለዋል፣ ትግሬን በተመለከተ!
Brother Right, absolutely! I agree with you. I finally lost the little hope i had for him. He is a complete moron. እንዴ ወንድ ወንድ መሽተት አለበት ወንድ ልጅ። ዝም ብሎ ይከረባበታል እኮ
በአቋም መፅናት እንዲህ በቀላሉ የሚገኝ ሀብት እንዳልሆነ በዚህ ትረዳለህ። መታደል አለብህ በአቋሙ የፀና ለመሆን!
It takes deeper understanding of self and the world in general to be assertive and have unshakable principles. ይታደሉታል እንጂ አለ!

Right wrote: ↑18 Oct 2022, 13:11Union,