Page 1 of 1
I can't help but laugh. This is the funniest Eritrea-related video I've ever seen.
Posted: 17 Oct 2022, 17:12
by ANTICO
We could all use a good laugh on a Monday.
Please wait, video is loading...
Re: I can't help but laugh. This is the funniest Eritrea-related video I've ever seen.
Posted: 17 Oct 2022, 17:38
by Fed_Up
አንተ ማ ወዲ አድዋ ሳቅ ምን አለብህ የሚሞተው እና እየሞተ ያአለው ወዲ እንደርታ ምክንያቱም "እንደርታ ትልቅ አምባሻ እንጂ ትልቅ ሰ የለውም" ብላችሁ ፈርዳችሁበታል .. ደግሞም ጥርስህ ይርገፍ እንዳልልህ እድሜ ለፋኖ ጥርስህን አወላልቆ በድድህ እንድትስቅ አድርጎሃል

::
የአልሙዬ እና ወያኔ አሁናዊ ቁመና

Re: I can't help but laugh. This is the funniest Eritrea-related video I've ever seen.
Posted: 17 Oct 2022, 19:31
by Fed_Up
አልማዜው ገንዳውላ አጋሜው ... ወያኔ እሚዋጋላት እንጂ በየፎሮሙ እሚያብድላት እና በየአስፋልቱ እሚነጠፍላት የ "ኡኡኡኡኡኡኡ" ሰራዊት አይደለም በዚች ነፍስ ግብ ነፍስ ውጪ 11ኛ የመሰናበቻ ሰኣት ላይ:: እቺ የሞት ሽረት ሰኣት እንኳን ለትግራይ አትዘምትም? ምጽፅፅፅፅ ልብ የለም ምላስ እና ሰንበር እንጂ ... አዬ አጋሜዎች

...
አቤቱታሽ ተሰምቶልሻል በሚቀጥለው ጊዜ እንዲገባብሽ አድርጌ በፋኖ እስታይል አስፈንድጄ እጥፍልሻለሁ

::
ለማንኛውም
Re: I can't help but laugh. This is the funniest Eritrea-related video I've ever seen.
Posted: 17 Oct 2022, 19:42
by almaze
Fendadaw, you make a very valid point, but there's no need to use all capital letters while posting in Amharic fonts. Take it easy, dude!
Re: I can't help but laugh. This is the funniest Eritrea-related video I've ever seen.
Posted: 17 Oct 2022, 19:50
by Fed_Up
አልማዜው
መቼ ነው ወደ ትግራይ ገብተህ የምትዋደቀው? ጦርነቱ እኮ ሊያልቅ ነው ማለት ወያኔ ደቼ ሊበላ ነው:: አንተ ግን እንዴት ተኝተህ ታድራለህ? እንዴትስ ምግብ ይበላልሃል? ትንሽ እንኳን አይደብርህም ሁሉም አልቆ የ13 አመትልጆች በሚዋጉበት ትግራይ እንተ እዚ ድድህን አስጥተህ.. እንተና ስታምር እገሌ ቆለጡ ስትል ትውላለህ... በጠጣም አጋሜ

..
ንኡሽተን አስቁረኩምን ? ፎ እንቖእ አጋመ ኾይነ አይተፈጠርኩ... ናብ ትግራይ መእተዊ የብልናን እንከይትብሉ ሱዳን ከም አዴኻ እግሪ አጋሕቲና ንኡ እተው ዋላ ከእጥከኩም እዬ ትብለኩም አላ.. እንታ እዩ እቲ ምኸኒያትኩም አብ ዲያስፖራ ዘለኹ "መሬት አንገርገርቲ ኡጉማት" ቱፍ ቱፍ ቱፍ