Page 1 of 1
"የነገሩንን አምነናቸው ነበር። ለዚህ ነው የተሸወድነው።" [VIDEO]
Posted: 17 Oct 2022, 16:51
by Revelations
Re: "የነገሩንን አምነናቸው ነበር። ለዚህ ነው የተሸወድነው።" [VIDEO]
Posted: 17 Oct 2022, 16:56
by tolcha
Edeya, paid promoters for Nefxena propaganda. You won’t succeed …
Re: "የነገሩንን አምነናቸው ነበር። ለዚህ ነው የተሸወድነው።" [VIDEO]
Posted: 17 Oct 2022, 17:05
by Revelations
tolcha wrote: ↑17 Oct 2022, 16:56
Edeya, paid promoters for Nefxena propaganda. You won’t succeed …
"የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ" አሉ:: እጅ ከፍንጅ ከተያዝክ በዃላ ምን ትቀባጥራለህ?
" አማራን ነው እንጂ እናንተን አነነካም ብለውን አምነናቸው አሁን እኛንም መጡብን" ይላል ጀሌህ!
Re: "የነገሩንን አምነናቸው ነበር። ለዚህ ነው የተሸወድነው።" [VIDEO]
Posted: 17 Oct 2022, 17:08
by Abere
ለዚህ እኮ ነው የጎሳ ፓለቲካ የጦጣ መሰል ጦጣ ያልሆነ (ክሮማግነን) ዘመን ነው የምንለው። ሌሎችን በመጉዳት እንሰሳዊ ድርጊት መፈጸም። በሰዋዊ ስርዐት ወይም በሰለጠነው አለም ምንም ቦታ ይሁን ጊዜ ሳይገድበው አይደለም በአንድ ማህበረሰብ ኢ-ሰብአዊ ጥቃት በዘግናኝ መልኩ እንደ ኦነግ ወይም ኦሮሙማ አይነቶቹ እንሰሳ ሲፈጽሙ ማንኛውም ሰው ያለምንም ድንበር ያወግዛል።ይህ ግፍ በአማራ ላይ ሲፈጸም በሰው ልጆች ላይ የተፈጸመ አልመሰለውም ነበር። ኦሮሙማ ጸረ-ሰው ወይም ሰብዕ መሆኑን ባለጠርጠሩ አሁን እራሱን ሲጨፈጭፈው ማውራት ጀመረ። ለመሆኑ ከአማራ ብቻ አልነበረም 1-2 ሚልዮን ጌድዎ ጎሳዎች በኦሮሙማ ሲፈናቀሉ ሲገደሉ ያልታያቸው ለምን ነው? ብዙ ሽፈራው ሽጉጤዎች አሉ ማለት ነው? እጅግ የሚገርመው አንድ የኦሮሞ ማህበረሰብ በሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ ኦሮሙማ የሚያደርሰውን የሰው ዘር ማጥፋት ትንፍሽ ሲል አላየንም። ይህም ቀን ይኖረዋል። የጎሳ ፓለቲካ ከኢትዮጵያ ተነቅሎ መጥፋት ያለበት ነው። አሁን አዳሜ ስለወያኔ መወገድ ብቻ ያወራል፤ ኦነግ አልፍኝ ውስጥ ቁጭ ብሏል። ሰላም ከተፈለገ ኦነግ እና ወያኔ መጥፋት አለባቸው።
Re: "የነገሩንን አምነናቸው ነበር። ለዚህ ነው የተሸወድነው።" [VIDEO]
Posted: 17 Oct 2022, 20:03
by Revelations