መቸም በዶፍ መካከል አንድ የሚጨበጥ ነገር አይጠፋም - ይህ ጦርነት አገርህን ዕወቅ ጂኦግራፊ ካርታ ከጎጡ ወጭ አንዳች የማያውቀን ትውልድ አስተማረው። ይህ አንዱ ግርምት ሲሆን። ሌላኛ የአማራ ፋኖ ገበሬዎች ምንም ትምህርት ሳይኖራቸው አገራዊ ፍቅራቸው እና ብስለታቸው ነው። ምሬ ወዳጆን ለአብነት ያዳመጠ ይገረማል። ትምህርት ፒኤችድ/PhD/ ለምኔ ያስብላል::
ዘርቶ መቃም እና ወልዶ መሳም እጅግ ያስደስታል። እንደ ሚወራው ኮረም እና አላጣ ገቢ ከሆኑ የወሎ ፋኖዎች እጅግ የናፈቁትን ድል አግኝተዋል ።ድሉን የሚያመሽ ያድርገው፤ ከቀበኛ ይጠብቀው።