Page 1 of 1

እየጠጣን ! ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ..... አይዞሽ ገለቴ

Posted: 17 Oct 2022, 14:16
by Thomas H

Re: እየጠጣን ! ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ..... አይዞሽ ገለቴ

Posted: 17 Oct 2022, 14:40
by Thomas H
የትግራይ መከላከያ እስከአሁን ድረስ በመከላከል ላይ ነው :: ፀረ-ማጥቃት ሲጀምር ግን አቤት እኔን አያድርገኝ :: ይሄ የመጨረሻው ጦርነት ይሆናል አሁን ደብረብርሃን ወይም አሥመራ ደርሶ መመለስ የለም :: ኢትዮጵያም ኤርትራም በቅርቡ ነፃ ይወጣሉ !

Re: እየጠጣን ! ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ..... አይዞሽ ገለቴ

Posted: 17 Oct 2022, 14:53
by Fed_Up
Thomas H wrote:
17 Oct 2022, 14:40
የትግራይ መከላከያ እስከአሁን ድረስ በመከላከል ላይ ነው :: ፀረ-ማጥቃት ሲጀምር ግን አቤት እኔን አያድርገኝ :: ይሄ የመጨረሻው ጦርነት ይሆናል አሁን ደብረብርሃን ወይም አሥመራ ደርሶ መመለስ የለም :: ኢትዮጵያም ኤርትራም በቅርቡ ነፃ ይወጣሉ !
አዬ አጋሜ:: 30 አመት ሙሉ በሌለሽ ባላስመሰከርሽው ጀግንነት ጭንቅላትንሽ እስከ ጣሪያሽ ድረስ ደፍደፍውብሽ አይንን አሳውረውት... በጣውላ ቂጥሽ ራንቦ እሆናለሁ ብለሽ...... ይሄው ግማሽ ትግራይ ተስልቅጣ ግማሿ ቀርቶ "በመከላከል ላይ ነን ትያለሽ" ሂሂሂሂ መችም ወያኔ ነፍሷ አይማርም:: ቀልዳባችሁ ነው እየደየመች ያአለችው::

ትበላው የላት ትከናነበው አማራት አለች ገለቴ :mrgreen: :P
ፈስ

Re: እየጠጣን ! ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ..... አይዞሽ ገለቴ

Posted: 17 Oct 2022, 15:00
by Misraq
ቆማል አጋሜው : እሺ እየጠጣን
ፈስ በፈስ እየሆንክ : ስትፈረጥጥ እያየን፥፥

:lol: :lol: :lol: :lol:

Re: እየጠጣን ! ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ..... አይዞሽ ገለቴ

Posted: 17 Oct 2022, 15:29
by Thomas H
6 ሚሊዮን ሕዝብ ያላት ትንሿ ትግራይ ተደምረው 160 ሚሊዮን የሚሆኑትን ኢትዮጵያን እና ኤርትራን እንደዚህ ስታስቀዝናቸው ማየት እንዴት ደስ ይላል :: እንኳንም ኢትዮጵያዊ ወይ ኤርትራዊ አልሆንኩ ! እንደዚህ ከምዋረድ ራሴን አጠፋ ነበር ::

Re: እየጠጣን ! ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ..... አይዞሽ ገለቴ

Posted: 17 Oct 2022, 15:35
by DefendTheTruth
Thomas H wrote:
17 Oct 2022, 14:40
የትግራይ መከላከያ እስከአሁን ድረስ በመከላከል ላይ ነው :: ፀረ-ማጥቃት ሲጀምር ግን አቤት እኔን አያድርገኝ :: ይሄ የመጨረሻው ጦርነት ይሆናል አሁን ደብረብርሃን ወይም አሥመራ ደርሶ መመለስ የለም :: ኢትዮጵያም ኤርትራም በቅርቡ ነፃ ይወጣሉ !
ሳቄን መቋቋም አልቻልኩም!

ሱዳንስ?

የትግራይ ነጻ ኣዉጪ ድርጅት ሳይሆን የቅጠናዉ ነጻ ኣዉጪ ድርጅት ነዉ አትለንም?

Re: እየጠጣን ! ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ..... አይዞሽ ገለቴ

Posted: 17 Oct 2022, 15:42
by Selam/
እየተጠጣ ነው ከአባይም ከበደሌም።

Thomas H wrote:
17 Oct 2022, 14:16

Re: እየጠጣን ! ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ..... አይዞሽ ገለቴ

Posted: 17 Oct 2022, 15:45
by euroland
Thomas H wrote:
17 Oct 2022, 14:16
እኔ ደግሞ የምለው ያ ለ 2 አመት ሚስቱን እጮኛውን ትቶ አገሩን ለመታደግ የዘመተው የተጠማው የፋኖና የመከላከያ ጎረምሳ እህትሽንና እናትሽን ያገኘ እለት እኔን አያድርገኝ :lol: :lol: :lol:

Thomas Juntaw, you will have a lots of nephews and nieces very soon LOL

Re: እየጠጣን ! ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ሽሬ ..... አይዞሽ ገለቴ

Posted: 17 Oct 2022, 15:47
by Selam/

Re: እየጠጣን ! ማይጨው፣ ማይጨው፣ ማይጨው፣ ማይጨው ..... አይዞሽ ገለቴ

Posted: 18 Oct 2022, 07:51
by Selam/
ማይጨው፣ ማይጨው፣ ማይጨው፣ ማይጨው፣
እየጠጣንለት ነው፣ cheers!

Re: እየጠጣን ! ማይጨው፣ ማይጨው፣ ማይጨው፣ ማይጨው ..... አይዞሽ ገለቴ

Posted: 18 Oct 2022, 08:55
by Thomas H
Selam/ wrote:
18 Oct 2022, 07:51
ማይጨው፣ ማይጨው፣ ማይጨው፣ ማይጨው፣
እየጠጣንለት ነው፣ cheers!

አንተ ይሄንን ዜና ነው ብለ የምትለጥፈው እይጠጣህ ሳይሆን እያጬስክ ነው :: መመርቀን
መብትህ ነው መሬት ላይ ያለው እውነታ ግን ሌላ ነው:: ጦርነት ሳይንስ ነው ጭንቅላት ይጠይቃል ብለን ተናግረን ተናግረን ሰሚ አጣን:: እና ይሄው የ160 ሚሊዮን የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ሕዝብ ወታደሮች የተጠመደላቸው ወጥመድ ውስጥ ሰተት ብለው ገብተው ለወሬ ነጋሪ ሳይቀር ዶጋመድና ዱቄት እየሆኑ ነው:: Rememeber what matters is quality not quantity !