አሁን እንደዚህ አይነት ስብዕና ከወዴት ይገኛል?
Posted: 17 Oct 2022, 12:35
አሁን እንደዚህ አይነት ስብዕና ከወዴት ይገኛል?
መለስ ዜናዊ የወላቃይቷን አዜብ መስፍንን አግብቶ ለወልቃይቶች በአፀፋው ምን እንዳደረገላቸው መቼም ከራሳቸው ከወልቃይቶች ማን ደፍሮ ይናገራልና እራሳቸው ይመስክሩ። ባንፃሩ የኛውን አንበሳ ባህል አክባሪ ኮ/ል-ዶ/ር -ጠ/ምር አብይ አህመድን ተመልከቱ ፣ ባህር ዳር ጎረቤት ከተማ ለስብሰባ መጥቼ የአማቾቼን ዋና ከተማ ጎንደርና አካባቢዋን ሳልደርስማ እንዴት ብዬ ብሎ እዩት የሚያደርገውን።
ወይ የሰው ልዩነት እንደው ሙት ወቃሽ አታድርጉኝና ፣ የጀመረውን መፃፍ አንብቦ ሳይጨርስ ጫካ ዘሎ ገብቶ በጫካ ውስጥ ከጥላቻ ዩኒቨርሲቲ በጥላቻ በፒኤችዲ ተመርቆ ለትውልድ የሚተርፍ ይሄው ዛሬ ትግራይ ውስጥ የምናሰታውለውንና ገና ወደፊት ያላየነውን መርዝ ተክሎ ማለፍና ይሄንን የአብይን ተግባር አመዛዝኑት.....
TheManWhoSawTomorrow