Page 1 of 1

ኤንብርብነ ገዋ! ሞኝ አይኑርብን!

Posted: 15 Oct 2022, 20:51
by Horus
ትግስት በላይነህ የመስቃኗ መስቃንና ክስታኔ ዳያሌክቶች እንዴት እንደ ሚመሳሰሉ አዳምጡ !! ትግስት ከመሃላችን ሞኝ አይኑር ትላለን! በክስታኔኛ አይንበርብነ ግዋ ይባላል !! በነገራችን ላይ ቀስ በቀስ ስልጤ ወደ ጉራጌንቱ እየተመለሰ ይመስላል!!! ለዚህ ነው ምስራቅ ጉራጌ የሚለው የተደጋገመው !!!