Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: "የትግራይ ህዝብ ብልፅግናን ሊቀበል የሚችል ልብ የለውም"

Post by EPRDF » 15 Oct 2022, 19:21

ከትግራይ ሕዝብ አብራክ የተፈጠረው ሕወኃት ኦዴፓ ና አዴፓን አዋልዶ አሳድጎ አስመንድጎ ለዓቅመ አዳም አደረሰ።

ሕወኃት የፖለቲካ ክስረት በደረሰበት ወቅት፣ የበኩር ልጆቹ ኦዴፓ ና አዴፓ በማፈንገጥ እኛ ብልፅግና ነን ብለው አወጁ፣ ከኣባታቸው ሕወኃት ጋርም አተካራ ውስጥ ገቡ፣ የክተት ነጋሪት አስጎስመው በጦርነት ማዕበል ሃገሪቷን በደም አጨቀዩ።

ዛሬም ይሁን ነገ የትግራይ ሕዝብ ብልፅግና ተቀበለ አልተቀበለ፣ የዚህ ሁሉ መከራና እልቂት መንስዔው የኣባት ድርጅት ኢህአዴግ ፖለቲካ ክስረትና እንደ ድርጅት መፍረክረክ ነው።

አሁን የሚልዮን ዶላር ወይንም የመቶ ሚልዮን የኢትዮጵያ ብር ጥያቄ፣ በሕወኃት፣ ኦፒዲኦ ና ብአዴን እህተማማች ድርጅቶች የስልጣን ሽምያ ቁርሾ ውስጥ ከሕይወትና ቁስ ጥፋት ባሻገር ሐገሪቷ እንደ ሐገር መቀጠሉዋ ጥያቄ ውስይ እየገባ ነው፣ ለምን? የዚህ የድኃ ሕዝብ ዓቅም ማጣትና ዝምታስ እስከ መቼ?

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: "የትግራይ ህዝብ ብልፅግናን ሊቀበል የሚችል ልብ የለውም"

Post by euroland » 15 Oct 2022, 19:34

በፍንጫኽን ተታሒዝክን ትቕበላ!

Losers don’t have a leisure of choosing who rules them…you just submit and being rule.

By the way, PP is definitely better than TPLF for your people. When they ruled your misrable kilil after they captured it last time, they spent 90 billion birr just in 8 month; this amount is twice as big as the yearly budget of Oromia, Amara, Southern, Afar, Somali kilil’s yearly budget ALL combined. What has TPLF done for you except put you through hell?

sarcasm wrote:
15 Oct 2022, 18:11

sarcasm
Senior Member
Posts: 10791
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "የትግራይ ህዝብ ብልፅግናን ሊቀበል የሚችል ልብ የለውም"

Post by sarcasm » 15 Oct 2022, 20:01

EPRDF wrote:
15 Oct 2022, 19:21
ከትግራይ ሕዝብ አብራክ የተፈጠረው ሕወኃት ኦዴፓ ና አዴፓን አዋልዶ አሳድጎ አስመንድጎ ለዓቅመ አዳም አደረሰ

ሕወኃት የፖለቲካ ክስረት በደረሰበት ወቅት፣ የበኩር ልጆቹ ኦዴፓ ና አዴፓ በማፈንገጥ እኛ ብልፅግና ነን ብለው አወጁ፣ ከኣባታቸው ሕወኃት ጋርም አተካራ ውስጥ ገቡ፣ የክተት ነጋሪት አስጎስመው በጦርነት ማዕበል ሃገሪቷን በደም አጨቀዩ

ዛሬም ይሁን ነገ የትግራይ ሕዝብ ብልፅግና ተቀበለ አልተቀበለ፣ የዚህ ሁሉ መከራና እልቂት መንስዔው የኣባት ድርጅት ኢህአዴግ ፖለቲካ ክስረትና እንደ ድርጅት መፍረክረክ ነው።

አሁን የሚልዮን ዶላር ወይንም የመቶ ሚልዮን የኢትዮጵያ ብር ጥያቄ፣ በሕወኃት፣ ኦፒዲኦ ና ብአዴን እህተማማች ድርጅቶች የስልጣን ሽምያ ቁርሾ ውስጥ ከሕይወትና ቁስ ጥፋት ባሻገር ሐገሪቷ እንደ ሐገር መቀጠሉዋ ጥያቄ ውስይ እየገባ ነው፣ ለምን? የዚህ የድኃ ሕዝብ ዓቅም ማጣትና ዝምታስ እስከ መቼ?
ለዓቅመ አዳም መድረስ ማለት ለፍጸምከው ጥፋት ተጠያቂ መሆን ማለት ነው። እንዴት ነው አባት አቅመ አዳም በደረሱ ልጆቹ ጥፋት ተጠያቂ የሚሆነው?

Please wait, video is loading...

Post Reply