Page 1 of 1

ሰባትኛው ንጉስ ከቅማላም ወያኔ ጋር ለሦስተኛ ጊዜ (እንደገና እንዲያንሰራራ) ስምምነት ውስጥ ይገባል ወይ?

Posted: 15 Oct 2022, 17:35
by wazzupdog
ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያና የኤርትራ ጥምር ኃይሎች ትግራይን በተቆጣጠሩ ወቅት የኤርትራው መሪ ኢሳያስ አፈወርቅ ከቅማላም ወያኔ ጋር ድርድር አላስፈላጊነቱን ለጨቅላው መሪያችን መክሮት ነበር አልሰማ አለ እንጂ::