Page 1 of 1
ድሮስ ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው ይባል የለ?!!!
Posted: 15 Oct 2022, 15:57
by Horus
Re: ድሮስ ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው ይባል የለ?!!!
Posted: 15 Oct 2022, 16:17
by Abere
አውቆ የተደበቀ ቢጠሩት አይሰማም - የትግራይ ህዝብ እኮ ያውቃል ግን ወይኗል። ወረቀት እና ነዳጅ መጨረስ ነው። በሚጥሚጣ አይን አይኑን እያለ ወታደሩ አባረረብኝ ብሎ እኮ ነው መንግስት ወጣሁ ያለው።
Re: ድሮስ ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው ይባል የለ?!!!
Posted: 15 Oct 2022, 20:25
by Horus
አበረ
ሌላ ቦታ ያልከውን አትርሳ ። አሁን ጦርነቱ አማራ አገር ውስጥ ሳሆን ትግሬ ጠ/ግዛት ውስጥ ነው ። ያ የጦርነት ቲያትር መቀያየር ትልቅ የሳይኮሎጂ ለውጥ በህዝብ ውስጥ ይፈጥራል ። ችግሩ የኢትዮጵያ ሰራዊት ከደጀኑ በራቀ ቁጥር የማጥቃትና መከላከል ሚዛኖች ይለዋወጣሉ ። ወረቀት ብተናው ሁለት መልክት አለው፤ አንድም ሕዝቡን ማስፈራሪያ ነው ለትህነግ አጋር መሆን ያስከፍላቹሃል ለማለት ነው። ሌላው ከተቻለ የትግሬ ሕዝብ ድጋፍ ለማግኘት ጦርነት የሰለቻቸውን ማለቴ ነው ።