Page 1 of 1
አህያ ነህ አሉኝ፣ አዎ አህያ ነኝ አልኳዋቸዉ፣ አህያዉ ታምራት ላይኔ
Posted: 15 Oct 2022, 15:03
by DefendTheTruth
ከዚህ ዉጪ ሌላ ሀሳብ ያለዉ አለ እንዴ?
Re: አህያ ነህ አሉኝ፣ አዎ አህያ ነኝ አልኳዋቸዉ፣ አህያዉ ታምራት ላይኔ
Posted: 15 Oct 2022, 15:24
by Digital Weyane
ነጮቹ ጌቶቻችን ጦቅላይ ሙኒስቴራችን አብይ አህመድን ከሥልጣን አውርደው ዶላር አምላኪው ታምራን ላይኔን ለመሾም እየተሯሯጡ ይገኛሉ። የሕወሓት ካድሬዎችም ትልቅ ድጋፍ ኡያደረጉለት ይገኛሉ።