Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የኦነጉ እና የኦሮሙማ መሪ አብይ አህመድ ለአማራ ህዝብ ያለውን ንቀት አጠናክሮ በመቀጠል ለአማራ ህዝብ ተላቶች ከፍተኛ ሹም፣እት ሰጠ!!

Post by Wedi » 15 Oct 2022, 06:27

የኦነጉ እና የኦሮሙማ መሪ አብይ አህመድ ለአማራ ህዝብ ያለውን ንቀት አጠናክሮ በመቀጠል የአማራ ህዝብን ሲያሳድዱን፣ ሲያስገድሉ እና ሲሳደቡ የነበሩ አፍቃሪ ህወሃት የሆኑትን የአማራ ጠላቶችን አዲስ ከፍተኛ ሹመት በመስጠት ወደ ስልጣን አምጥቷቸአል!!

የኦነጉ እና የኦሮሙማ መሪ አብይ አህመድ
ጸረ አማራ የሆነውን ሽፈራው ሽጉጤን የትምህርትና የስልጠና ዋና ዳሬክተር አድርጎ እንዲሁም
የአማራ ህዝብን "ንፍ*ጣም" እያለ የሚሳደበው አለምነው መኮንን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር አድርጎ ሾሟል!!

:!:
Please wait, video is loading...

Misraq
Senior Member
Posts: 17864
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የኦነጉ እና የኦሮሙማ መሪ አብይ አህመድ ለአማራ ህዝብ ያለውን ንቀት አጠናክሮ በመቀጠል ለአማራ ህዝብ ተላቶች ከፍተኛ ሹም፣እት ሰጠ!!

Post by Misraq » 15 Oct 2022, 08:29

Habtamu,

አዲስ ነገር አይደለም። መጀመርያ ግን ጌቶችህን ወያኔዎችን ቦታቸው አስገብተን ወደፊት አደጋ እንዳይሆኑ ካደረግን ብበዃላ ወደ አብይ እንዞራለን።

አንተ አለቆችህ ወያኔዎች እንዳይጠፉ ተግተህ እየሰራህ ያለህ ጥሩ ሚስት ነህ። በነገራችን ላይ ሃጎስን ስታገባ ለሰርግህ እድትጠራኝ :lol:

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የኦነጉ እና የኦሮሙማ መሪ አብይ አህመድ ለአማራ ህዝብ ያለውን ንቀት አጠናክሮ በመቀጠል ለአማራ ህዝብ ተላቶች ከፍተኛ ሹም፣እት ሰጠ!!

Post by Educator » 15 Oct 2022, 08:58

Misraq,
Your attitude of prioritizing the issues is exactly what keeps us in the vicious loop forever. If you say the priority is woyane and let's end it before we tackle the the problem we have with Mamo Killo, then Mamo Killo will never let you resovle the issues you have with woyane as you will turn againt him once you are done with woyane. Do you know what he will do to make sure you are stuck with the woyane issue, he gives them a life line every time he thinks you are about to win. That is why every dictator flourishes during armed conflict at the expense of the population. At least be open to become multitasking.

Misraq wrote:
15 Oct 2022, 08:29
Habtamu,

አዲስ ነገር አይደለም። መጀመርያ ግን ጌቶችህን ወያኔዎችን ቦታቸው አስገብተን ወደፊት አደጋ እንዳይሆኑ ካደረግን ብበዃላ ወደ አብይ እንዞራለን።

አንተ አለቆችህ ወያኔዎች እንዳይጠፉ ተግተህ እየሰራህ ያለህ ጥሩ ሚስት ነህ። በነገራችን ላይ ሃጎስን ስታገባ ለሰርግህ እድትጠራኝ :lol:

Right
Member
Posts: 4834
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኦነጉ እና የኦሮሙማ መሪ አብይ አህመድ ለአማራ ህዝብ ያለውን ንቀት አጠናክሮ በመቀጠል ለአማራ ህዝብ ተላቶች ከፍተኛ ሹም፣እት ሰጠ!!

Post by Right » 15 Oct 2022, 10:02

Misraq,
You are an Eritrean investing 100% of your time on issues of Ethiopia. We know your love and hate - support and revenge history between you and the TPLF. We also know the reason behind it.

Just remember only with honesty and love you will be able to exist with Ethiopia.
You occupied 60 kms inland of Ethiopian territories from intl water and you believe you can manipulate Ethiopia to forget?

Yes we don’t have honest and capable leaders now but rest assured those capable leaders will emerge in the near future. Until then the Hamasseins May disappear from the face of earth.

Union

Re: የኦነጉ እና የኦሮሙማ መሪ አብይ አህመድ ለአማራ ህዝብ ያለውን ንቀት አጠናክሮ በመቀጠል ለአማራ ህዝብ ተላቶች ከፍተኛ ሹም፣እት ሰጠ!!

Post by Union » 15 Oct 2022, 10:09

አንበጣ

ሀብታሙን ለቀቅ አድርገው። የአማራ ጠላት ነህ አንተ። ሀብታሙን በዚህ ሰአት እንደ አንተ አምርሮ የሚጠላ የአማራ ጠላት ብቻ ነው።

መጀመሪያ ወያኔ ይጥፋ አብይን አትንኩብኝ እያልክ ትጮሀለህ። አብይ ወያኔን ማጥፋት አይፈልግም። ስለዚህ ወያኔ ላይ አፍጥጡ ነው የምትለው። ደደብ :lol:

Post Reply