የሲዳማው ተፈራ ሽጉጤ ተሻረ ወይስ ተሾመ?!
Posted: 14 Oct 2022, 23:19
ተፈራ ሽጉጤ የተባለ ቀንደኛ ወያኔ ሌላው ቀርቶ ጠ/ሚኒስትር እንዲሆን ትህነጎች በአዋሳው ስብሰባ ኖሚኔት አድርገውት ነበር ። ተፈራ ሽጉጤ የተባለ መሰሪ የሲዳማ ካድሬ ባንድ ወቅት ወያኔ የት/ሚኒስትር አድርጋው ነው ። ልብ በሉ ሚኒስትር ሆኖ በሰራበት ቦታ ነው የአንድ ትንሽዬ ፈቃድ ሰጪ ኦውቶሪቲ ዲሬክተር ሆኖ የመጣው! መከለስ ይሏል እንዲህ ነው ።
ወያኔ ስትባረር ግዞት ተልኮ ኮሪያ ተረስቶ ነበር ። አሁን ምናልባት በሚፈርሰው ደቡብ የሆነ ተንኮል እንዲሰራ ይመስለኛል አቢይ መልሶ ያመጣው ። የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ለ350 የግልና ጥቂት የግል ያሆኑ የከፍተኛ ተብዬ ትምህርትና ሙያ ማሰልጠኝ ድርጅቶች (private higher education training institutions) ፈቃድ፣ ላይሰንስ እውቅናና አድሬዲቴሽን የሚሰጥ በት/ሚኒስቴር ስር ያለ ኤገንሲ ነው ። እነዚህ 350 ድርጅቶች ናቸው ዲግሪ የሚሸጡት ።
ፕሮፌሰር ብርሃኑ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ሳይሆን በነዘህ የዲግሪና የዲፕሎማ ፋፍሪካዎች ላይ መራር አብዮት ሊያካሂድባቸው እንደ ሆነ ገና ስልጣን ላይ ሲመጣ ተናግሯል። በኔ ግምት አቢይ ሽጉጤን እዚያ የወሰደው ለሆነ የፖለቲካ ቅጣት ወይም ቁማር ወይም ኮታ ለመሙላት ይመስለኛል እንጂ ይህ አደገኛ ሌባ የትምህርት ጥራት ላይ እውቀትና ጽናት ኖሮት አይመስለኝ። ቢሮክራት ነው፣ ታዛዥ ነው ። ደቡብ ላቢይ አህመድ እራስ ምታት እየሆኑ ነው ። ለዚህ ነው የመለሰው ።
በብርሃኑ ነጋ ስር የግል ኮሌጆች ጥራት የሚቀጥለው ስር ነቀል ለውጥ ነው ። ያ ደሞ የሽጉጤ አይነት መሰሪ ካድሬ አይሰራውም ።
እኔ ሆረስ ልሳሳት እችላለሁ ግን ተፈራ ሽጉጤ የመጣው አባ ዱላ ሞክሮ ያቃተውን የደቡብ ፖለቲካ ሸፍጥ ይህ የሲዳማ ሌባ ድሮ በዘረጋው ኮንታክ አሁን በብርቱካም ሚደቅሳ እጅ ያለውን የደቡብ ክልል ምርጫና በብልጽኛ ጉሮሮ ተቀርቅሮ ያለው የፈራሹ ደቡብ፣ የጉራጌ ጥያቄ ላይ እንዲፈድል ነው ።
ሃቁን በቅርብ እናየዋለን!! The fruit doesn't fall far from the tree!
የዛሬ አመት በርሃኑ ያለው ነገር ...
"የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከትርፍ ባለፈ ማህበረሰቡን ማገልገል ይገባቸዋል ተባለ
========#========
የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከትርፍ ባለፈ ማህበረሰቡን ማገልገል እንዳለባቸው ትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ።
ትምህርት ሚኒስቴር ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አመራሮች ጋር ምክክር አካሂዷል።
በምክክር መድረኩም የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በትምህርት ዘርፉ ላይ ካሉ የግል ተቋማት ጋር ግልፅ መናበብ እንደሚያስፈልግ ገልፀዋል።
ሚኒስትሩ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመንግስት ላይ የሚያነሱትን ቅሬታዎችን እንዲሁም ህብረተሰቡ በተቋማቱ ላይ የሚያነሳቸውን ቅሬታዎች እና ጥያቄዎች አንስተው ውይይት ተካሂዶባቸዋል።
ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በቀጣይ የትምህርት ዘርፉ የሚሄድበትን አቅጣጫ እና ለውጦችም ለተሳታፊዎች ገልፀዋል።
በዚህም በመንግስት እና በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እኩል ቁጥጥር እንደሚደረግ እና በመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚሰጡ የመውጫ ፈተናዎች በግል ከፍተኛ ተቋማትም እንደሚሰጡ ተናግረዋል።
የግል ኮሌጆች የማስተማሪያ ፍቃድ አሰጣጥ ላይም ከፍተኛ ቁጥጥር እንደሚደረግም መግለጻቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
በመድረኩ የግል ከፍተኛ ተቋማት አመራሮችም ለተቋማቱ አፈፃፀም እንቅፋት ናቸው ያሏቸውን ሀሳቦች ለሚኒስትሩ አቅርበዋል።
ከዚህም ውስጥ የትምህርት አዋጁ ፣የመምህራን እጥረት፣ የመንግስት ድጋፍ አናሳ መሆን የተቋማቱ ተግዳሮቶች መሆናቸውን ነው የተናገሩት።
ከዚህ ቀደም ሚኒስቴሩ ከመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር ምክክር ማድረጉ ይታወሳል።
አዲስ ማለዳ"
https://www.facebook.com/groups/1714369848728441