FAILED STATE : በውጭ ምንዛሪ እጥረት ምክንያት ነጋዴዎች import ለማድረግ ከባንክ የውጭ ምንዛሪ ገንዘብ ተከለከሉ
Posted: 14 Oct 2022, 21:07
የገንዘብ ሚኒስቴር ላልተወሰነ ጊዜ የውጭ ምንዛሬ የማይፈቀድላቸው እቃዎችን በተመለከተ ለብሔራዊ ባንክ ያስተላለፈው በዝርዝር
ከረሜላዎች፣ ማስቲካዎች፣ ቼኮሌት፣ ብስኩቶች፣ ዋፈሮች፣
የፍራፍሬ ጭማቂና የታሸጉ ፍራፍሬዎች፣ የድንች ጥብሶች፣
የታሸጉ ውሃዎች፣ ለስላሳ መጠጦችና፣ አልኮል የሌላቸው መጠጦች፣
ውስኪ፣ ወይን፣ ቢራና ሌሎች አልኮል መጠጦች በሙሉ፣ ከብርጭቆ የተዘጋጁ የመጠጥ መጠጫ ዕቃዎች፣
ሲጋራ፣ የሲጋራ መተርኮሻዎች፣ ጋዝ ላይተር፣
ሽቶዎች፣ የውበት መኳኳያ ዝግጅቶች፣ ሳሙናዎች፣ ርችቶች፣ ቦርሳና ዋሌቶች፣ የታተሙ ሥዕላዊ መግለጫ ያላቸው ካርዶች፣ የቀን መቁጠሪያ ካሌንደሮች፣ ሥዕሎች (የግድግዳን ጨምሮ)፣ ባርኔጣዎችና ኮፍያዎች፣ አርቴፊሻል አበባዎች፣ የአበባ መያዣና ተመሳሳይ ዕቃዎች፣
የሰውና አርቴፊሻል ጸጉሮች፣ አርቴፊሻል ጌጣጌጦች፣ የተለያዩ የጸጉር ጌጣጌጦች፣ ልብስ ማሳያ አሻንጉሊቶች፣
የተገጣጠሙ የቤት አውቶሞቢልና የባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች ( በኤሌክትሪክ ሞተር የሚሰሩትን ሳይጨምር)፣
የገበታ ጨው፣ የተለያዩ የመጫዎቻ ዕቃዎች፣
በታሪፍ ቁጥር ከ9401 እስከ 9403 የሚመደቡ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ ከሴራሚክና ፖርሰሊን የተዘጋጁ የቤት ዕቃዎች፣
የእጅ የጠረጴዛና የግድግዳ ሰዓቶች፣ ዣንጥላዎች፣ ምንጣፎች፣
የአሳማ ስጋዎች፣ የዶሮ ስጋዎች፣ ቱናዎች፣ ሰርዲኖችና ሌሎች የአሣ ምርቶች፣ ከሕፃናት አልሚ ምግቦችና ወተቶች በስተቀር የተለያዩ የታሸጉ ምግቦች ናቸው።