Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13070
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 14 Oct 2022, 21:07
የገንዘብ ሚኒስቴር ላልተወሰነ ጊዜ የውጭ ምንዛሬ የማይፈቀድላቸው እቃዎችን በተመለከተ ለብሔራዊ ባንክ ያስተላለፈው በዝርዝር
ከረሜላዎች፣ ማስቲካዎች፣ ቼኮሌት፣ ብስኩቶች፣ ዋፈሮች፣
የፍራፍሬ ጭማቂና የታሸጉ ፍራፍሬዎች፣ የድንች ጥብሶች፣
የታሸጉ ውሃዎች፣ ለስላሳ መጠጦችና፣ አልኮል የሌላቸው መጠጦች፣
ውስኪ፣ ወይን፣ ቢራና ሌሎች አልኮል መጠጦች በሙሉ፣ ከብርጭቆ የተዘጋጁ የመጠጥ መጠጫ ዕቃዎች፣
ሲጋራ፣ የሲጋራ መተርኮሻዎች፣ ጋዝ ላይተር፣
ሽቶዎች፣ የውበት መኳኳያ ዝግጅቶች፣ ሳሙናዎች፣ ርችቶች፣ ቦርሳና ዋሌቶች፣ የታተሙ ሥዕላዊ መግለጫ ያላቸው ካርዶች፣ የቀን መቁጠሪያ ካሌንደሮች፣ ሥዕሎች (የግድግዳን ጨምሮ)፣ ባርኔጣዎችና ኮፍያዎች፣ አርቴፊሻል አበባዎች፣ የአበባ መያዣና ተመሳሳይ ዕቃዎች፣
የሰውና አርቴፊሻል ጸጉሮች፣ አርቴፊሻል ጌጣጌጦች፣ የተለያዩ የጸጉር ጌጣጌጦች፣ ልብስ ማሳያ አሻንጉሊቶች፣
የተገጣጠሙ የቤት አውቶሞቢልና የባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች ( በኤሌክትሪክ ሞተር የሚሰሩትን ሳይጨምር)፣
የገበታ ጨው፣ የተለያዩ የመጫዎቻ ዕቃዎች፣
በታሪፍ ቁጥር ከ9401 እስከ 9403 የሚመደቡ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ ከሴራሚክና ፖርሰሊን የተዘጋጁ የቤት ዕቃዎች፣
የእጅ የጠረጴዛና የግድግዳ ሰዓቶች፣ ዣንጥላዎች፣ ምንጣፎች፣
የአሳማ ስጋዎች፣ የዶሮ ስጋዎች፣ ቱናዎች፣ ሰርዲኖችና ሌሎች የአሣ ምርቶች፣ ከሕፃናት አልሚ ምግቦችና ወተቶች በስተቀር የተለያዩ የታሸጉ ምግቦች ናቸው።

-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13070
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 14 Oct 2022, 22:12
ከንቲባ አበደች ደደቤ ያለዊግ እንዴት ልትሆን ነው ?

-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13070
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 14 Oct 2022, 22:18
ደርግም መውደቂያው ሲደርስ እንደዚህ አድርጎ ነበር ሲሉ የተለያዩ የታሪክ መፅሐፎች ፅፈዋል

-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13070
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 15 Oct 2022, 10:05
ኢትዮጵያ ውስጥ 27 ዓመት የጨለማ ዘመን ነበር ካሉ በኋላ አሁን መንግሥት ሕዝቡ በግ የመግዛት አቅም እንደሌለው ስለተረዳ ለሕዝቡ በግ ማከራየት ጀምሯል::
ዛሬ አንድ ማስቲካ $ 440 ብር ሲሽጥ ውሏል
ጡት ማስያዣ ብቻ አይገባም እንዳይሉ እንጂ ሌላው አይመለከተኝም 
ስትል ፅፋለች ሜላት ንጉሴ

-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13070
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 15 Oct 2022, 10:39
የአርቲፊሻል ፀጉሮች(ዊግ) መከልከል ጥቅሙና ጉዳቱ
ጥቅሙ
ወንዶች ትክክለኛውን የሴት ፀጉር ለመዳሰስ ይችላሉ
ጉዳቱ
ወንድ እና ሴት ለመለየት በጣም አስቸጋሪ እና ውስብስብ ይሆናል :: ቀጭን እና ስልል ያለ ድምፅ ያለውን ወንድ ከሴት ለመለየት በጣም አስቸጋሪ ይሆናል :: አደጋም አለው አገር ሠላም ነው ሴት አገኘሁ ብለህ ልብስ ስታስወልቅ ጀላውን ያወጣብሃል ስለዚህ አሁን ፈቃድም ኖረህ አልኖረህ ሽጉጥ ሁሌ መታጠቅ የግድ ነው ::
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13070
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 16 Oct 2022, 08:02
ዝናሽ ታያቸው የዊጉ ጉዳይ እንዳልተስማማት ለ ዳግማዊት ሞገስ ስትነግራት የሰማቸው ከንቲባ አበደች ደደቤ
አልበዛም እንዴ !! ታዬ ደን’ዳን ‘እንድንመስልለት ነው እንዴ የፈለገው ሰውዬሽ?!!!