Page 1 of 1

የጫት ነጋዴው ብርሃኑ ነጋ ዶክተር አንዱዓለም አድማሴን በሸፈራው ሽጉጤ ተካው

Posted: 14 Oct 2022, 18:43
by wazzupdog
ጉደኛው በርጫ ነጋዴ ብርአምጡ ነጋ የትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የነበረውን ዶክተር አንዱዓለም አድማሴ አባሮ በወያኔው ሽፈራው ሽጉጤ ተክቶታል:: የኢትዮጵያ ትምህርት የቁልቁለት መንገድ እጅጉን ተራዘመ :cry: