Page 1 of 1
How to win your enimies in a sustainable manner ?
Posted: 14 Oct 2022, 11:44
by Axumezana
- Have open arm for peace any time and in any condition
- When they come to attack you , fight and win them so that they know the only way out is forgiveness, reconcilation and peaceful coexistance
- If you capture them , forgive, love , respect and serve ( fed) them
That is exactly TDF is doing!
Re: How to win your enimies in a sustainable manner ?
Posted: 14 Oct 2022, 11:53
by Za-Ilmaknun
አራት ኪሎ ይደርሳል ያሉት ጥጃ፥ መቀሌ ተገኘ፥)
ሰላምና ፍቅር ፥ከትህነጋዊያን ዘንድ ይገኛል ብሎ መናገር በራሱ ወንጀል ነው። ለማያቅሽ አሉ-- እማማ ዝናሽ፥)

Re: How to win your enimies in a sustainable manner ?
Posted: 14 Oct 2022, 12:04
by Abere
እንደት ብሎ ይደርሳል?! እባብ የልቡን አይቶ እግዜር እግር ነሳው። መቀሌ ካብ ለካብ ይሄዳል እንጅ። ሌላ ኮብራ ካገኘው አውጥቶ ይሰለቅጠዋል
Za-Ilmaknun wrote: ↑14 Oct 2022, 11:53
አራት ኪሎ ይደርሳል ያሉት ጥጃ፥ መቀሌ ተገኘ፥)
ሰላምና ፍቅር ፥ከትህነጋዊያን ዘንድ ይገኛል ብሎ መናገር በራሱ ወንጀል ነው። ለማያቅሽ አሉ-- እማማ ዝናሽ፥)
Re: How to win your enimies in a sustainable manner ?
Posted: 14 Oct 2022, 12:25
by Axumezana
አልገባህም፥ ወንድሜ፥ ይኸ፥ዘመን፥ ኢትዮጵያን፥ ወደ፥ ትግራይ፥ የመውሰድ፥እንጂ፥ የሚኒልክ፥ ቤተ፥ መንግስት፥ ውስጥ፥ የመግባት፥ ህልም፥ የለም፥ ፤ TPLF/EPRDF ለ27 አመት፥ ኢትዮጵያን፥ በአዲስ፥ መሰረትና፥ ውቅር፥ በሚኒልክ፥ ቤተመንግስት፥ ውስጥ፥ ሆኖ፥ስርቷታል፥ ከዚህ፥ በኻላ፥ የሚስተከከልውን፥ እያስተካከሉ፤ መርከቡን፥ ትግራይ ላይ፥ ሆኖ፥ መምራት፥ነው። For more details you may refer to :
http://aigaforum.com/article2021/Open-L ... etsion.htm
Re: How to win your enimies in a sustainable manner ?
Posted: 14 Oct 2022, 12:42
by Abere
By the way, the people of Erob and Kunama are at real risk of extinction from the face of the province now called Tigray. These minorities within minority are being executed by TPLF Tigres or intentionally driven into the bulls eye of the raging fight as a shield to protect Tigres. It is the Erob and Kunama native people that a Tigre military leader commanded the lower level military commanders to kill them with bullet when they retreat. My prayer is the Fano-ENDF force freed them from bondage and extinction. They are endangered ethnic groups, the last surviving endogenous tribes should be protected from genocide of TPL Tigres.
Re: How to win your enimies in a sustainable manner ?
Posted: 14 Oct 2022, 14:19
by Axumezana
Isaias boy Abere stop lying!
Re: How to win your enimies in a sustainable manner ?
Posted: 14 Oct 2022, 15:37
by Abere
በሃሳብ፤ በሀቅ እና ምድር ላይ ያለው ተጨባጭ ባለው ነገር ሚዛን መድፋት ሲያቅታቸው ከዚህ ፎረም ላይ አንዳንዶች በመፈረጅ ያሸነፉ ይመስላቸዋል። ለምሳሌ የተለመዱ ፍረጃዎች፡
1) የብልጽግና ኦሮሙማ ደጋፊዎች በሃሳብ እና በሀቅ ሲሸነፉ ከሜዳ ብድግ ብለው"ወያኔ" ይላሉ። እጅግ አክራሪዎች ደግሞ " አማራ/ነፍጠኛ" ብለው ይፈርጃሉ።
2) የወያኔ ደጋፊዎች የሚይዙት የሚጨብጡት ሲያጡ "ኤርትራ/ኢሳያስ" ደጋፊ በማለት ይፈርጃሉ።
ይህ ማለት ደግሞ ለምኖ ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል አይነት ነው። በሃሳብ መሸነፍ እኮ ምንም ማለት አይደለም። ሰው ከስህተቱ መማር መቻሉ ነው ሳይማር ሲቀር ነው ተሸነፈ የሚባለው። ለምሳሌ የወያኔ ካድሬዎች 1 ሚልዮን ትግሬ አስጨርሰዋል። ከዚህ ሳይማሩ ሌላ 1 ሚልዮን እንድያልቅ በየኢንተርኔቱ ቅስቀሳ ያደርጋሉ። ይህ ጥሩ አይደለም የ1ሚልዮን ሰው ህይወት ይትረፍ ስንል ይፈርጃሉ። ለምሳሌ የኩናማ እና ኢሮብ ተወላጆች ኡኡታ እያሰሙ ነው ወያኔ የጥይት ማብረጃ አድርጎናል - ከምድረ ገጽ በመጥፋት ላይ ነን እያሉ ነው። ይህ ውሸት ነው ይላሉ። ግን እውነት ነው። ከፍተኛ የሙት ድርሻ ያላቸው ጎሳዎች ናቸው። ከዛሬ 500 አመታት በፊት እንደ ጠፉት 22 የኢትዮጵያ ጎሳዎች ኢሮብ እና ኩናማ እየጠፉ ነው በትግራይ - በወያኔ እጅ።
Axumezana wrote: ↑14 Oct 2022, 14:19
Isaias boy Abere stop lying!
Re: How to win your enimies in a sustainable manner ?
Posted: 14 Oct 2022, 21:10
by Axumezana
Isaias boy ለምትለው፥ ነገር፥ ማስረጃ፥ አቅርብ፤