Page 1 of 1
የብልጽግና ፒፒ አሻጉሊት የሆነው አዲሱን ደቡብ ለመጠፍጠፍ ምርጫ ቦርድ ከ20 እስከ 30 ሺ ሰዎች ቀጥሮ ቢሊዮን ግማሽ ቢሊዮን$ በላይ እያፈሰሰ ነው! ቂጣው ግን ከወዲሁ እየፈረሰ ነው!!
Posted: 13 Oct 2022, 13:46
by Horus
ለመሆኑ ይህ ድራማ የውነት ምርጫ ከሆነ በምርጫው ካርድ ላይ ለህዝቡ የሚሰጠው ምርጫዎች ምንድን ናቸው? ዋናው ይህ ነው! ምን አለ በሉኝ የምርጫ ካርዱ ላይ
ከለስተር መሆን እፈልጋለሁ ወይም ክልል መሆን እፈልጋለሁ የሚሉ አማራጮች አይኖሩም!!! ዝም ብሎ ሌላ ግልጽ ምርጫ የአይሰጥ ድብስብስ ነው የሚሆነው!!!
Re: የብልጽግና ፒፒ ኳስ የሆነው አዲሱን ደቡብ ለመጠፍጠፍ ምርጫ ቦርድ ከ20 እስከ 30 ሺ ሰዎች ቀጥሮ ቢሊዮን ግማሽ ቢሊዮን$ በላይ እያፈሰሰ ነው! ቂጣው ግን ከወዲሁ እየፈረሰ ነው!!
Posted: 13 Oct 2022, 14:25
by Horus
ይህን አስደናቂ ውይይት ተከታተሉ! ብርቱካን በእውነት አዝና ግራ ገብቷታል። ይህ ምርጫ ፌክ እንደ ሆነና ኢዲሞካሳዊ እንደ ሆነ ታውቀዋለች !
Re: የብልጽግና ፒፒ ኳስ የሆነው አዲሱን ደቡብ ለመጠፍጠፍ ምርጫ ቦርድ ከ20 እስከ 30 ሺ ሰዎች ቀጥሮ ቢሊዮን ግማሽ ቢሊዮን$ በላይ እያፈሰሰ ነው! ቂጣው ግን ከወዲሁ እየፈረሰ ነው!!
Posted: 11 Jun 2025, 00:48
by Misraq
Horus wrote: ↑13 Oct 2022, 14:25
ይህን አስደናቂ ውይይት ተከታተሉ! ብርቱካን በእውነት አዝና ግራ ገብቷታል። ይህ ምርጫ ፌክ እንደ ሆነና ኢዲሞካሳዊ እንደ ሆነ ታውቀዋለች !
you are right hodus 