የብልጽግና ፒፒ አሻጉሊት የሆነው አዲሱን ደቡብ ለመጠፍጠፍ ምርጫ ቦርድ ከ20 እስከ 30 ሺ ሰዎች ቀጥሮ ቢሊዮን ግማሽ ቢሊዮን$ በላይ እያፈሰሰ ነው! ቂጣው ግን ከወዲሁ እየፈረሰ ነው!!
ለመሆኑ ይህ ድራማ የውነት ምርጫ ከሆነ በምርጫው ካርድ ላይ ለህዝቡ የሚሰጠው ምርጫዎች ምንድን ናቸው? ዋናው ይህ ነው! ምን አለ በሉኝ የምርጫ ካርዱ ላይ ከለስተር መሆን እፈልጋለሁ ወይም ክልል መሆን እፈልጋለሁ የሚሉ አማራጮች አይኖሩም!!! ዝም ብሎ ሌላ ግልጽ ምርጫ የአይሰጥ ድብስብስ ነው የሚሆነው!!!
Last edited by Horus on 13 Oct 2022, 14:26, edited 1 time in total.
Re: የብልጽግና ፒፒ ኳስ የሆነው አዲሱን ደቡብ ለመጠፍጠፍ ምርጫ ቦርድ ከ20 እስከ 30 ሺ ሰዎች ቀጥሮ ቢሊዮን ግማሽ ቢሊዮን$ በላይ እያፈሰሰ ነው! ቂጣው ግን ከወዲሁ እየፈረሰ ነው!!
ይህን አስደናቂ ውይይት ተከታተሉ! ብርቱካን በእውነት አዝና ግራ ገብቷታል። ይህ ምርጫ ፌክ እንደ ሆነና ኢዲሞካሳዊ እንደ ሆነ ታውቀዋለች !