Paging Tarik and Misraq
ነገ ዓርብ ስለሆነ ሽሬ እንደምትያዝ ላስታውሳችሁ እፈልጋለሁ
Re: Paging Tarik and Misraq
ሽሬ'ማ ከአኛ ቁጥጥር ናት፡ መቀለ ማለትህ ነው ሓጎስ ቶማስ ወዲ ዓጋመ?

[/quote]
የትኛው ሽሬ ነው በቁጥጥራችሁ ሥር ያለው የኔቫዳው ሽሬ ወይስ ትግራይ ውስጥ ያለው ሽሬ ?
ትግራይ ውስጥ ያለው ሽሬ ይሄ ነው
[/quote]
የትኛው ሽሬ ነው በቁጥጥራችሁ ሥር ያለው የኔቫዳው ሽሬ ወይስ ትግራይ ውስጥ ያለው ሽሬ ?
ትግራይ ውስጥ ያለው ሽሬ ይሄ ነው
Re: Paging Tarik and Misraq
በሽሬ ስትጠብቀን በአላማጣ ተከስተናል።
ነገ ደግሞ በሳምረ ወይንም በአዲግራት ስለምንከሰት ሽሬ ላይ አንጋጠህ አትጠብቀን። ሲደብረኝ በጆክህ ትንሽም ስለምታዝናናኝ ትንሽ ፍንጭ ልስጥህ ብዬ ነው የስዩም መስፍን ዘመድ
ነገ ደግሞ በሳምረ ወይንም በአዲግራት ስለምንከሰት ሽሬ ላይ አንጋጠህ አትጠብቀን። ሲደብረኝ በጆክህ ትንሽም ስለምታዝናናኝ ትንሽ ፍንጭ ልስጥህ ብዬ ነው የስዩም መስፍን ዘመድ