Shocking : በጦር ሜዳ ሞቱ የተባሉት ወታደሮች ትግራይ ውስጥ ምርኮኞች ሆነው በሕይወት ተገኙ
Posted: 13 Oct 2022, 10:29
ሮምኃይ ወዲ ቐሺ
ማነው ሞቶ በራስ መነሳት ለክርስቶስ ብቻ የሰጠው
ድንኳን ተጥሎ, ሃዘን ተደርጎ, ኣርባም ተዝካርም ተበልቶ, "ጉዞየን ጨርሻለሁ", "ኢትዮጵያን ኣደራ" ወዘተ የሚሉ እንጉጉሮዎች ከተደረጉ በኋላ ሟቾቹ በትግራይ የምርኮኞች ማእከል እንደገና በስጋ ተከሰቱ



ማነው ሞቶ በራስ መነሳት ለክርስቶስ ብቻ የሰጠው
